መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም መጋቢት 2021 ይህ እትም ከግንቦት 3–ሰኔ 6, 2021 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል። ወጣት ወንዶች—ሌሎች እምነት እንዲጥሉባችሁ ማድረግ የምትችሉት እንዴት ነው? የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች እድገት አድርገው እንዲጠመቁ በጉባኤ ደረጃ መርዳት ከቅዱሳን መጻሕፍት ብርታት ማግኘት የምንችለው እንዴት ነው? ፍቅር ጥላቻን ለመቋቋም ይረዳናል ይሖዋ የሚጠብቀን እንዴት ነው? የአንባቢያን ጥያቄዎች