በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ንቁ! ቁጥር 3 2021 | በፈጣሪ ማመን ምክንያታዊ ነው? እስቲ ማስረጃውን መርምር

ጽንፈ ዓለም እና በምድር ላይ ያለው ሕይወት የተገኘው እንዴት ነው? የሚለው ጉዳይ አወዛጋቢ ነው። ይህ የንቁ! እትም ስለዚህ ጉዳይ የቀረቡትን አስገራሚ መረጃዎች እንድትመረምርና የራስህ ድምዳሜ ላይ እንድትደርስ ይጋብዝሃል። ጽንፈ ዓለም እንዲሁ በአጋጣሚ ነው የተገኘው? ወይስ ፈጣሪ አለው? ለዚህ የምትሰጠው መልስ ከምታስበው በላይ ትልቅ ለውጥ ያመጣል።

 

የራስህ መደምደሚያ ላይ መድረስ የምትችለው እንዴት ነው?

ፈጣሪ አለ? ሕይወት እንዴት ጀመረ? እነዚህ ጥያቄዎች ብዙዎችን ሲያወዛግቡ ኖረዋል።

ጽንፈ ዓለም ምን ይነግረናል?

ጽንፈ ዓለምም ሆነ ምድር፣ ሕይወት በውስጣቸው እንዲኖር ለማስቻል የታሰበበት ንድፍ ያላቸው ይመስላል። ታዲያ ይህ የሆነው ምናልባት ንድፍ አውጪ ስላላቸው ይሆን?

ሕይወት ያላቸው ነገሮች ምን ይነግሩናል?

ሕይወት ያላቸው ነገሮች ፕላኔታችንን ልዩ ውበት አጎናጽፈዋታል። ታዲያ ሕይወት ያላቸው ነገሮች ስለ ሕይወት አመጣጥ ምን ይነግሩናል?

ሳይንቲስቶች ምን ሊነግሩን አይችሉም?

ሳይንስ ጽንፈ ዓለምና ሕይወት እንዴት እንደጀመረ ማወቅ ችሏል?

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይነግረናል?

መጽሐፍ ቅዱስ የሚናገረው ነገር በሳይንስ ከተረጋገጡ እውነታዎች ጋር ይስማማል?

መልሱን ማወቅህ ለውጥ የሚያመጣው ለምንድን ነው?

ሁሉን ቻይ አምላክ እንዳለ የቀረበው ማስረጃ ካሳመነህ፣ አሁንም ሆነ ወደፊት የምታገኛቸው ጥቅሞች አሉ።

ማስረጃውን መርምር

በፈጣሪ ማመን ምክንያታዊ መሆን አለመሆኑን ለራስህ ወስን።