መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ሰኔ 2022

ይህ እትም ከነሐሴ 8–መስከረም 4, 2022 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።

ይህን ያውቁ ኖሯል?

ሮማውያን እንደ ኢየሱስ ያለ በእንጨት ላይ ተሰቅሎ የተገደለ ሰው በሥርዓት እንዲቀበር ይፈቅዱ ነበር?

ይህን ያውቁ ኖሯል?

በመጽሐፍ ቅዱስ ዘመን ዓመታትና ወራት የሚቆጠሩት እንዴት ነበር?