መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ነሐሴ 2023

ይህ እትም ከጥቅምት 9–ኅዳር 5, 2023 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።

የጥናት ርዕስ 33

ከዳንኤል ምሳሌ ተማሩ

ከጥቅምት 9-15, 2023 ባለው ሳምንት የሚጠና።

የጥናት ርዕስ 34

ከመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢቶች ተማሩ

ከጥቅምት 16-22, 2023 ባለው ሳምንት የሚጠና።

የትዳር አጋርሽ ፖርኖግራፊ የሚመለከት ከሆነ

አንድ ባል የፖርኖግራፊ ሱስ ካለበት ሱሱን እንዲያሸንፍ እንዲሁም በትዳራቸው ውስጥ ያለው መተማመን እንዲመለስ ባልና ሚስቱ ተባብረው መሥራት የሚችሉት እንዴት ነው?

የጥናት ርዕስ 35

ትዕግሥት ማሳየታችሁን ቀጥሉ

ከጥቅምት 23-29, 2023 ባለው ሳምንት የሚጠና።

የጥናት ርዕስ 36

አስፈላጊ ሸክሞችን ተሸከሙ፤ የቀረውን ጣሉ

ከጥቅምት 30–ኅዳር 5, 2023 ባለው ሳምንት የሚጠና።