መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ጥቅምት 2023

ይህ እትም ከታኅሣሥ 11, 2023–ጥር 7, 2024 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።

1923—የዛሬ መቶ ዓመት

1923 የመጽሐፍ ቅዱስ ተማሪዎቹ እጅግ የተበረታቱበት እንዲሁም በስብሰባዎችና በስብከት እንቅስቃሴያቸው ረገድ በዛሬው ጊዜ የእውነተኛው አምልኮ መለያ የሆነውን አንድነት ማንጸባረቅ የጀመሩበት ዓመት ነበር።

የጥናት ርዕስ 42

“ለመታዘዝ ዝግጁ” ነህ?

ታኅሣሥ 11-17, 2023 ባለው ሳምንት የሚጠና።

የጥናት ርዕስ 43

“ያጠነክራችኋል”—እንዴት?

ከታኅሣሥ 18-24, 2023 ባለው ሳምንት የሚጠና።

የጥናት ርዕስ 44

የአምላክን ቃል ከሁሉም አቅጣጫ መርምሩ

ከታኅሣሥ 25-31, 2023 ባለው ሳምንት የሚጠና።

የአንባቢያን ጥያቄዎች

እስራኤላውያን በምድረ በዳ በነበሩበት ጊዜ ከመና እና ከድርጭት ውጭ ሌላ የሚበሉት ነገር ነበራቸው?