በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ንቁ! ቁጥር 1 2023 | ፕላኔታችን ትተርፍ ይሆን?—ተስፋ ለማድረግ የሚያበቁ ምክንያቶች

ፕላኔታችን ከባድ አደጋ እንደተደቀነባት ለመገንዘብ ሳይንቲስት መሆን አይጠይቅም። የውኃ ምንጮች፣ ውቅያኖሶች፣ ደኖች አልፎ ተርፎም የምንተነፍሰው አየር በእጅጉ ተበክለዋል። ታዲያ ፕላኔታችን ትተርፍ ይሆን? ተስፋ ለማድረግ የሚያበቁ ምክንያቶችን እስቲ እንመልከት።

 

የውኃ ምንጮች

የውኃ አቅርቦት እንዳይቋረጥ የሚያደርጉት ተፈጥሯዊ ሂደቶች የትኞቹ ናቸው?

ውቅያኖሶች

በውቅያኖሶቻችን ላይ የደረሰውን ጉዳት መቀልበስ ይቻል ይሆን?

ደኖች

የአካባቢ ጥበቃ ባለሙያዎች የተመነጠሩ ደኖችን በተመለከተ ምን አስተውለዋል?

አየር

የአየር ብክለት በምድር ላይ ያለው ሕይወት ከፍተኛ አደጋ እንዲጋረጥበት አድርጓል። አምላክ የምንተነፍሰውን አየር ለማጣራት የትኞቹን ተፈጥሯዊ ዑደቶች አዘጋጅቷል?

አምላክ ፕላኔታችን እንደምትተርፍ ቃል ገብቷል

ምድር እንደምትተርፍ አልፎ ተርፎም ለዘላለም ተስማሚ መኖሪያ ሆና እንደምትቀጥል እርግጠኞች መሆን የምንችለው ለምንድን ነው?

በዚህ የንቁ! እትም ላይ

በፕላኔታችን ላይ እየደረሰ ስላለው ጉዳት እንዲሁም ተስፋ ለማድረግ ስለሚያበቁ ምክንያቶች የሚያብራሩ ርዕሶችን አንብብ።