በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ግንቦት 23, 2018
ጣሊያን

የሕክምና ዶክተር ከሆኑት ከፕሮፌሰር ማሲሞ ፍራንኪ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ

የሕክምና ዶክተር ከሆኑት ከፕሮፌሰር ማሲሞ ፍራንኪ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ

ዶክተር ፍራንኪ፣ የቬሮና ዩኒቨርሲቲ የማሕፀንና የሥነ ተዋልዶ ፕሮፌሰር እንዲሁም በቬሮና ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል የማሕፀንና የሥነ ተዋልዶ ክፍል ኃላፊ ናቸው።