የ2018 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም

“ደፋር ሁኑ”! ለተባለው የ2018 የይሖዋ ምሥክሮች የክልል ስብሰባ የተዘጋጀ ፕሮግራም።

ዓርብ

የዚህ ዕለት ፕሮግራም “ደፋርና ብርቱ ሁን” በሚለው በኢያሱ 1:7 ላይ የተመሠረተ ነው።

ቅዳሜ

የአምላክን ቃል ያለፍርሃት መናገር የምንችለው እንዴት ነው?

እሁድ

የአምላክ ሕዝቦች ከፊታቸው የሚጠብቋቸው ድፍረት የሚጠይቁ ክስተቶች

ለተሰብሳቢዎች የቀረበ መረጃ

ለክልል ስብሰባው የሚያስፈልግህን መረጃ እዚህ ማግኘት ትችላለህ።