ተጨማሪ ርዕሰ ጉዳዮች

ይህ ዓምድ ዘርፈ ብዙ ርዕሰ ጉዳዮችን የሚዳስስ ነው፤ በjw.org መነሻ ገጽ ላይ ያስተዋወቅናቸውን ብዙ ርዕሶችም ይዟል። እነዚህ ርዕሶችና ቪዲዮዎች፣ በአምላክ ቃል ውስጥ በሚገኘው ጠቃሚ ምክር ላይ ያለህን እምነት ያጠናክሩልሃል።

የምትወዱት ሰው ሲሞት

የደረሰብህን ሐዘን ለመቋቋም የሚረዱ አንዳንድ ጠቃሚ ምክሮችን ተመልከት።

የቫይረስ ወረርሽኝ—ምን ማድረግ ትችላለህ?

ወረርሽኝ በሚከሰትበት ጊዜ አካላዊ፣ ስሜታዊና መንፈሳዊ ጤንነትህን መንከባከብ የምትችለው እንዴት ነው?

ሐዘን ለደረሰባቸው የሚሆን ማጽናኛ

የምንወደውን ሰው በሞት ስናጣ ማንም ሐዘናችንን እንደማይረዳልን ይሰማን ይሆናል። ሆኖም አምላክ ስሜታችንን ይረዳልናል፤ እንዲሁም የሚያስፈልገንን እርዳታ ይሰጠናል።

ለመጽሐፍ ቅዱስ ትልቅ ቦታ ይሰጡ ነበር

ከፍተኛ ተቃውሞና የግድያ ዛቻ ቢሰነዘርባቸውም ለመጽሐፍ ቅዱስ እውነቶች ጥብቅና ለመቆም ሲሉ ሕይወታቸውንና ክብራቸውን አደጋ ላይ ከጣሉ ሰዎች መካከል ዊልያም ቲንደልና ማይክል ሰርቪተስ ይገኙበታል።

ለመጽሐፍ ቅዱስ ትልቅ ቦታ ይሰጡ ነበር—ተቀንጭቦ የተወሰደ (ዊልያም ቲንደል)

ለመጽሐፍ ቅዱስ የነበረው ፍቅር በሥራዎቹ ላይ ይታያል። ሥራዎቹ አሁንም ጠቃሚ ናቸው።

ልዩ ልዩ

ይቅርታ ከመረጥከው ጋር የሚዛመድ ቃል የለም።