ደስተኛ ቤተሰብ ሊኖርህ ይችላል!
የመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ሥርዓቶችን ተግባራዊ ማድረግህ ደስተኛ ትዳርና የቤተሰብ ሕይወት እንዲኖርህ ይረዳሃል።
መግቢያ
በዚህ ብሮሹር ውስጥ የሚገኙትን በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሠረቱ ጠቃሚ መመሪያዎች በተግባር ማዋልህ ጥሩ ትዳርና ደስተኛ የቤተሰብ ሕይወት እንዲኖርህ ይረዳሃል
ክፍል 3
ችግሮችን መፍታት የሚቻለው እንዴት ነው?
ትክክለኛውን አካሄድ መከተላችሁ ትዳራችሁ ችግርና ምሬት የሞላበት ሳይሆን ደስታ የሰፈነበትና ጠንካራ እንዲሆን ያደርጋል።