JW LIBRARY
JW Library ያሉት ገጽታዎች
ገጽ መፈለጊያ
አንድን ጽሑፍ በምታነብበት ጊዜ ቶሎ ቶሎ ለመግለጥ ከፈለግክ ጽሑፉን ወደ ግራ ወይም ወደ ቀኝ ማንሸራተት ትችላለህ።
ንባብህን ያቆምክበትን ቦታ በሌላ ጊዜ ቶሎ ለማግኘት እንዲረዳህ በፈለግከው ጥቅስ ወይም ምዕራፍ ላይ የገጽ ማስታወሻ ምልክት (bookmarks) ማድረግ ትችላለህ።
በቅርቡ ያነበብካቸውን ጽሑፎች ቶሎ ለማግኘት ከፈለግክ ቀደም ሲል ያነበብካቸውን ነገሮች መዝግቦ የሚይዘውን ገጽታ ተጠቀም።
እያነበብክ ባለኸው ጽሑፍ ውስጥ አንድን ቃል ወይም ሐረግ ለማግኘት፣ ለመፈለጊያ የሚረዳውን ገጽታ መጠቀም ትችላለህ።