የመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍት ስምና ምህጻረ ቃል
የመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍት ስምና ምህጻረ ቃል
ዘፍጥረት ዘፍ
ዘጸአት ዘፀ
ዘሌዋውያን ዘሌ
ዘኍልቍ ዘኍ
ዘዳግም ዘዳ
ኢያሱ ኢያሱ
መሳፍንት መሳ
ሩት ሩት
1 ሳሙኤል 1ሳሙ
2 ሳሙኤል 2ሳሙ
1 ነገሥት 1ነገ
2 ነገሥት 2ነገ
1 ዜና መዋዕል 1ዜና
2 ዜና መዋዕል 2ዜና
ዕዝራ ዕዝራ
ነህምያ ነህ
አስቴር አስ
ኢዮብ ኢዮብ
መዝሙር መዝ
ምሳሌ ምሳሌ
መክብብ መክ
መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን መኃ
ኢሳይያስ ኢሳ
ኤርምያስ ኤር
ሰቆቃወ ኤርምያስ ሰቆ
ሕዝቅኤል ሕዝ
ዳንኤል ዳን
ሆሴዕ ሆሴዕ
ኢዩኤል ኢዩ
አሞጽ አሞጽ
አብድዩ አብ
ዮናስ ዮናስ
ሚክያስ ሚክ
ናሆም ናሆም
ዕንባቆም ዕን
ሶፎንያስ ሶፎ
ሐጌ ሐጌ
ዘካርያስ ዘካ
ሚልክያስ ሚል
ማቴዎስ ማቴ
ማርቆስ ማር
ሉቃስ ሉቃስ
ዮሐንስ ዮሐ
የሐዋርያት ሥራ ሥራ
ሮም ሮም
1 ቆሮንቶስ 1ቆሮ
2 ቆሮንቶስ 2ቆሮ
ገላትያ ገላ
ኤፌሶን ኤፌ
ፊልጵስዩስ ፊልጵ
ቆላስይስ ቆላ
1 ተሰሎንቄ 1ተሰ
2 ተሰሎንቄ 2ተሰ
1 ጢሞቴዎስ 1ጢሞ
2 ጢሞቴዎስ 2ጢሞ
ቲቶ ቲቶ
ፊልሞን ፊል
ዕብራውያን ዕብ
ያዕቆብ ያዕ
1 ጴጥሮስ 1ጴጥ
2 ጴጥሮስ 2ጴጥ
1 ዮሐንስ 1ዮሐ
2 ዮሐንስ 2ዮሐ
3 ዮሐንስ 3ዮሐ
ይሁዳ ይሁዳ
ራእይ ራእይ