ትምህርት 1 አጫውት ትምህርት 1 ዲጂታል እትም በወረቀት የሚታተመው ራእይ 4:11 ምድርን ማን ፈጠረ? ባሕርን ማን ሠራ? ኧረ ለመሆኑ፣ እኛን ማን ፈጠረን? ውቧን ቢራቢሮስ የፈጠራት ማነው? ሁሉን የፈጠረው ይሖዋ አምላክ ነው። ለወላጆች የተሰጠ መመሪያ ለልጃችሁ አንብቡለት፦ ራእይ 4:11 ልጃችሁ የሚከተሉትን ነገሮች እንዲያመለክት አድርጉ፦ ከዋክብት ደመና ፀሐይ ጀልባ ዓሣ ቤት ባሕር ቢራቢሮ ልጃችሁን ጠይቁት፦ የአምላክ ስም ማን ነው? ይሖዋ የሚኖረው የት ነው? ይሖዋ ምን ነገሮችን ፈጥሯል? ተመለስ ቀጥል አትም አጋራ አጋራ ትምህርት 1 መጽሐፍ ቅዱስ መማሪያዬ ትምህርት 1 አማርኛ ትምህርት 1 https://assetsnffrgf-a.akamaihd.net/assets/ct/d8f8c0370e/images/syn_placeholder_sqr.png mb ትምህርት 1