በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ትምህርት 2

ትምህርት 2

ከኖኅ መርከብ የወጡትን እንስሳት አየሃቸው?

እንቧ የሚሉት የትኞቹ ናቸው? ዉ ዉ የሚሉትስ የትኞቹ ናቸው?

ትንሹን ትልቁን፣ ሁሉንም እንስሳት፤ ትልቁ የኖኅ መርከብ፣ አዳናቸው ከጥፋት።

ለወላጆች የተሰጠ መመሪያ

ለልጃችሁ አንብቡለት፦

ዘፍጥረት 7:7-10፤ 8:15-17

ልጃችሁ የሚከተሉትን ነገሮች እንዲያመለክት አድርጉ፦

ድብ ውሻ ዝሆን

ቀጭኔ አንበሳ ጦጣ

አሳማ በግ

የሜዳ አህያ ቀስተ ደመና

ልጃችሁ የሚከተሉትን እንስሳት ድምፅ አስመስሎ እንዲጮኽ ጠይቁት፦

የውሻ የአንበሳ የላም

የወፍ የበግ