በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ትምህርት 3

ትምህርት 3

ዳዊት ጓደኛው እንደታመመ አወቀ።

ከዚያም እንዲህ አለ፦ “በጣም ደስ እንዲለው፣

ደብዳቤ ጽፋለሁ፤ ከዚያም ቤቱ ሄጄ፣ ራሴ ሰጠዋለሁ!”

ለጓደኛህ ጥሩ ነገር ካደረክ ሁለታችሁም ትደሰታላችሁ!

ለወላጆች የተሰጠ መመሪያ

ለልጃችሁ አንብቡለት፦

1 ጴጥሮስ 3:8

ልጃችሁ የሚከተሉትን ነገሮች እንዲያመለክት አድርጉ፦

ቤት ጠረጴዛ ዳዊት

ፀሐይ ወፍ ዛፍ

ልጃችሁን ጠይቁት፦

የምታውቀው የታመመ ሰው አለ?

ታዲያ ደስ እንዲለው ምን እናድርግለት?