ትምህርት 5
ጓደኛህ ስጦታ ሲሰጥህ ተደሰት፤ እቅፍ አርገህ ሳመው፣ እሱም እንዲደሰት።
የትም ብትሆን የት ምንም ይሰጥህ ምን፤ ለተደረገልህ ነገር ምንጊዜም አመስግን
ለወላጆች የተሰጠ መመሪያ
ለልጃችሁ አንብቡለት፦
ልጃችሁ የሚከተሉትን ነገሮች እንዲያመለክት አድርጉ፦
ስጦታ ልጅ
በር ምግብ
ልጃችሁ የሚከተሉትን ነገሮች ፈልጎ እንዲያገኝ አድርጉ፦
ኮፍያ ስልክ
ልጃችሁን ጠይቁት፦
“አመሰግናለሁ” ማለት ጥሩ የሆነው ለምንድን ነው?