በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

“በተማርህበትና በተረዳህበት ነገር ጸንተህ ኑር”

“በተማርህበትና በተረዳህበት ነገር ጸንተህ ኑር”

“በተማርህበትና በተረዳህበት ነገር ጸንተህ ኑር”

ሐዋርያው ጳውሎስ ለጢሞቴዎስ እንደዚያ ብሎ ጽፎለታል። (2 ጢሞቴዎስ 3:14) ይህን መጽሐፍ ካነበብህ በኋላ አምላክ ለሚያፈቅሩት ሰዎች ስላዘጋጃቸው እጅግ ብዙ የሆኑ መልካም ነገሮች አውቀሃል። ሆኖም በመንፈሣዊ መንገድ ዕድገት እያደረግህ መሄድ ያስፈልግሃል። ባሁኑ ጊዜ የይሖዋ ምሥክሮች እየረዱህ ካልሆነ ይህን እርዳታ በደስታ ሊሰጡህ ይፈልጋሉ። ተጨማሪ ማብራሪያ ለማግኘት ወይም አንድ የይሖዋ ምሥክር ቤትህ ድረስ መጥቶ መጽሐፍ ቅዱስን ምንም ገንዘብ ሳያስከፍል በየሣምንቱ ዘወትር እንዲያስጠናህ ፍላጎትህ መሆኑን በመግለጽ የይሖዋ ምሥክሮች፣ ፖ.ሣ.ቁ. 5522፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ ወይም Jehovah’s Witnesses በማለት ከታች ካሉት አድራሻዎች ወደቀረበህ ጻፍ።