በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ነፍስ ዘላለማዊ ናትን?

ነፍስ ዘላለማዊ ናትን?

ነፍስ ዘላለማዊ ናትን?

▸ አብዛኞቹ ሃይማኖቶች በሰው ውስጥ ያለች ነፍስ፣ መንፈስ ወይም ደግሞ ጣረሞት ዘላለማዊ እንደሆነችና ከሞት በኋላ በሕይወት እንደምትቀጥል አድርገው ያስተምራሉ። ይህ እውነት ነውን?

▸ ነፍስ አትሞትም የሚለው መሠረተ ትምህርት የመነጨው እንዴት ነው?

▸ ይህ ትምህርት በዘመናችን የሚገኙ የአብዛኞቹ ሃይማኖቶች መሠረታዊ ትምህርት ሊሆን የቻለው እንዴት ነው?

▸ ነፍስ ምንድን ነች?

▸ የምንሞተው ለምንድን ነው?

▸ በሞት ወቅት ነፍስ ምን ትሆናለች?

▸ ሙታን ምን ተስፋ አላቸው? ሕያዋንስ?

▸ ስለ ነፍስ ያለህ እምነት በእርግጥ ለውጥ ያመጣልን?

እስከ ዛሬ ከተጻፉት ሁሉ እጅግ ጥንታዊ በሆነው መጽሐፍ ውስጥ ለእነዚህ ጥያቄዎች እውነተኛና አጥጋቢ መልሶች እናገኛለን። እነዚህን መልሶች በዚህ ብሮሹር አማካኝነት እንድትመረምራቸው እንጋብዝሃለን።