በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ክፍል 8 • የሐዋርያት ሥራ 21:18 እስከ 28:31

‘ያለምንም እንቅፋት ስለ አምላክ መንግሥት መስበክ’

‘ያለምንም እንቅፋት ስለ አምላክ መንግሥት መስበክ’

የሐዋርያት ሥራ 28:31

በዚህ ክፍል ውስጥ ጳውሎስ ያጋጠሙትን የተለያዩ ሁኔታዎች እንመለከታለን፤ በቁጣ የገነፈለ ሕዝብ ተነስቶበታል፣ በተደጋጋሚ ታስሯል እንዲሁም በተለያዩ የሮም ባለሥልጣናት ፊት ቀርቧል። በዚህ ሁሉ ውጣ ውረድ ውስጥ ግን ሐዋርያው ስለ አምላክ መንግሥት መመሥከሩን አላቆመም። የሐዋርያት ሥራ መጽሐፍን ቀልብ የሚስብ መደምደሚያ ስታነብ ‘ይህን ደፋርና ቀናተኛ ወንጌላዊ መምሰል የምችለው እንዴት ነው?’ ብለህ ራስህን ጠይቅ።