በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ክፍል 4 • የሐዋርያት ሥራ 13:1 እስከ 14:28

‘በመንፈስ ቅዱስ ተላኩ’

‘በመንፈስ ቅዱስ ተላኩ’

የሐዋርያት ሥራ 13:4

በዚህ ክፍል ውስጥ፣ ሐዋርያው ጳውሎስ የመጀመሪያ ሚስዮናዊ ጉዞውን ሲያደርግ አብረነው እንጓዛለን። ይህ ሐዋርያ በሄደበት ከተማ ሁሉ ስደት ያጋጥመው ነበር። ሆኖም በመንፈስ ቅዱስ እየተመራ ምሥክርነት መስጠቱን ቀጠለ፤ አዳዲስ ጉባኤዎችንም አቋቋመ። ይህ አስደናቂ ዘገባ አገልግሎታችንን ይበልጥ በቅንዓት እንድናከናውን እንደሚያነሳሳን ጥርጥር የለውም።