በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ክፍል 2 • የሐዋርያት ሥራ 6:8 እስከ 9:43

‘በጉባኤው ላይ ከባድ ስደት ተነሳ’

‘በጉባኤው ላይ ከባድ ስደት ተነሳ’

የሐዋርያት ሥራ 8:1

በመጀመሪያው መቶ ዘመን ክርስቲያኖች ላይ የሚደርሰው ተቃውሞ እየተፋፋመ መጥቷል፤ ታዲያ በዚህ ተሸብረው ስለ አምላክ መንግሥት መመሥከራቸውን አቁመው ይሆን? በፍጹም፣ እንዲያውም በሥራው ይበልጥ ገፉበት። በዚህ ክፍል እንደምንመለከተው በክርስቲያኖች ላይ የተነሳው ከባድ ስደት የስብከቱ ሥራ ይበልጥ እንዲስፋፋ አድርጓል።