በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ክፍል 3 • የሐዋርያት ሥራ 10:1 እስከ 12:25

‘አሕዛብ የአምላክን ቃል ተቀበሉ’

‘አሕዛብ የአምላክን ቃል ተቀበሉ’

የሐዋርያት ሥራ 11:1

አይሁዳውያን የሆኑት የኢየሱስ ተከታዮች ላልተገረዙ አሕዛብ ምሥራቹን ለመስበክ ፈቃደኛ ይሆኑ ይሆን? በዚህ ክፍል ላይ እንደምንመለከተው የይሖዋ መንፈስ ክርስቲያኖች ጭፍን ጥላቻን እንዲያስወግዱና ለሁሉም ዓይነት ሰዎች ፍቅር እንዲያሳዩ ረድቷቸዋል፤ ይህም ምሥራቹ ለሁሉም ብሔራት እንዲዳረስ አስተዋጽኦ አድርጓል።