በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ክፍል 1 • የሐዋርያት ሥራ 1:1 እስከ 6:7

“ኢየሩሳሌምን በትምህርታችሁ ሞልታችኋታል”

“ኢየሩሳሌምን በትምህርታችሁ ሞልታችኋታል”

የሐዋርያት ሥራ 5:28

የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት በ33 ዓ.ም. በጴንጤቆስጤ ዕለት መንፈስ ቅዱስ ወረደባቸው፤ ከዚያ ጊዜ አንስቶም ስለ አምላክ መንግሥት በመመሥከሩ ሥራ ተጠመዱ። በዚህ ክፍል ውስጥ ስለሚከተሉት ክንውኖች የሚገልጹትን አስደናቂ ዘገባዎች እንመረምራለን፦ የክርስቲያን ጉባኤ መቋቋም፣ በኢየሩሳሌም የተሰጠው ሰፊ ምሥክርነት እንዲሁም የተቃውሞ ብዛት ያልበገረው የሐዋርያቱ የድፍረት አቋም።