በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ክፍል 5 • የሐዋርያት ሥራ 15:1-35

“ሐዋርያትና ሽማግሌዎች . . . ተሰበሰቡ”

“ሐዋርያትና ሽማግሌዎች . . . ተሰበሰቡ”

የሐዋርያት ሥራ 15:6

የጉባኤዎችን ሰላምና አንድነት አደጋ ላይ የሚጥል አንድ አከራካሪ ጉዳይ ተነስቷል። ታዲያ ጉባኤዎቹ ለዚህ ውዝግብ እልባት ለማግኘት ከማን መመሪያ ይጠይቁ ይሆን? በዚህ ክፍል ውስጥ በመጀመሪያው መቶ ዘመን የነበረው ጉባኤ እንዴት እንደተደራጀ እንመለከታለን፤ በዚያ ጊዜ የነበረው አደረጃጀት ዛሬ ላሉት የአምላክ ሕዝቦች ሞዴል ነው።