በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ክፍል 6 • የሐዋርያት ሥራ 15:36 እስከ 18:22

ወንድሞችን “ተመልሰን እንጠይቃቸው”

ወንድሞችን “ተመልሰን እንጠይቃቸው”

የሐዋርያት ሥራ 15:36

የወረዳ የበላይ ተመልካቾች በክርስቲያን ጉባኤ ውስጥ ምን ቁልፍ ሚና ይጫወታሉ? የሚሰጡንን ቲኦክራሲያዊ ኃላፊነቶች ያለማንገራገር መቀበላችን ምን በረከቶች ያስገኝልናል? ውጤታማ በሆነ መንገድ ከቅዱሳን መጻሕፍት እየጠቀስን መወያየት የምንችለው እንዴት ነው? የምንሰብክበትን መንገድ እንደ አድማጮቻችን ሁኔታ መለወጥ የሚኖርብንስ ለምንድን ነው? ሐዋርያው ጳውሎስ ሁለተኛ ሚስዮናዊ ጉዞውን ሲያደርግ አብረነው በመጓዝ ለእነዚህም ሆነ ለሌሎች ጥያቄዎች መልስ ማግኘት እንችላለን።