በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ክፍል 3

“ክርስቶስ ያለው ፍቅር ግድ ይለናል”

“ክርስቶስ ያለው ፍቅር ግድ ይለናል”

ኢየሱስን መከተላችንን እንድንቀጥል የሚገፋፋን ምንድን ነው? ሐዋርያው ጳውሎስ “ክርስቶስ ያለው ፍቅር ግድ ይለናል” በማለት መልሱን ይሰጠናል። (2 ቆሮንቶስ 5:​14) በዚህ ክፍል ውስጥ ኢየሱስ ለይሖዋ፣ ለመላው የሰው ዘርና በግለሰብ ደረጃ ለእያንዳንዳችን ስላለው ፍቅር እናጠናለን። እንዲህ ያለው ጥናት ስሜት ቀስቃሽ እንደሚሆን ጥርጥር የለውም። ልባችን በጥልቅ እንዲነካ ያደርጋል፤ ይህም ለተግባር እንድንነሳሳ ማለትም የጌታችንን ምሳሌ ለመከተል ይበልጥ እንድንገፋፋ ግድ ይለናል።