በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

መጽሐፍ ቅዱስን ለመማር የሚያስችል ዝግጅት

መጽሐፍ ቅዱስን ለመማር የሚያስችል ዝግጅት

መጽሐፍ ቅዱስን ለመማር የሚያስችል ዝግጅት

መጽሐፍ ቅዱስ ለሕይወትህ የሚጠቅሙ መረጃዎችን የያዘ መጽሐፍ ነው።

ፈጣሪ ለሕይወት ያለውን ዓላማ ይገልጻል።

በአሁኑ ጊዜ የሚያጋጥሙ ችግሮችን እንዴት በተሳካ ሁኔታ መወጣት እንደሚቻል የሚገልጽ ተወዳዳሪ የማይገኝለት ምክር ይለግሳል።

ሁላችንም በአምላክ የፍርድ ወንበር ፊት በምንቀርብበት ጊዜ ተቀባይነት ለማግኘት ምን ማድረግ እንደሚያስፈልገን ይናገራል።

የይሖዋ ምሥክሮች በዓለም ዙሪያ ከ5,000,000 በላይ የሚሆኑ ሰዎችን መጽሐፍ ቅዱስ ያስጠናሉ።

የሚመችህን ጊዜ መርጠህ ከዚህ ፕሮግራም ተጠቃሚ መሆን ትችላለህ። ይህ ትምህርት የሚሰጠው በነፃ ነው።

መጽሐፍ ቅዱስን ማጥናት የምትፈልግ ከሆነ ከታች ካሉት አድራሻዎች አመቺ ወደሆነው መጻፍ ወይም በአካባቢህ የሚገኙ የይሖዋ ምሥክሮችን ማነጋገር ትችላለህ።