በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ሣጥን 8ሀ

ስለ መሲሑ የሚናገር ትንቢት—የሚያምር የአርዘ ሊባኖስ ዛፍ

ስለ መሲሑ የሚናገር ትንቢት—የሚያምር የአርዘ ሊባኖስ ዛፍ

ሕዝቅኤል 17:3-24

  • 1. ናቡከደነጾር ዮአኪንን ወደ ባቢሎን ወሰደው

  • 2. ናቡከደነጾር ሴዴቅያስን ኢየሩሳሌም በሚገኘው ዙፋን ላይ አስቀመጠው

  • 3. ሴዴቅያስ በይሖዋ ላይ በማመፅ ወታደራዊ እርዳታ ለማግኘት ግብፅን ጠየቀ

  • 4. ይሖዋ ልጁን በሰማያዊቷ የጽዮን ተራራ ላይ ተከለው

  • 5. በኢየሱስ ንጉሣዊ አገዛዝ ጥላ ሥር ታዛዥ የሆኑ የሰው ልጆች ያለምንም ስጋት ተረጋግተው ይኖራሉ