ሣጥን 7ሀ
በኢየሩሳሌም ዙሪያ የነበሩት ብሔራት
650-300 ዓ.ዓ. ገደማ
የጊዜ ሰሌዳ (ዓ.ዓ.)
-
620፦ ባቢሎን ኢየሩሳሌምን ማስተዳደር ጀመረች።
ናቡከደነጾር የኢየሩሳሌምን ንጉሥ ገባር ንጉሥ አደረገው
-
617፦ ባቢሎን የመጀመሪያዎቹን ምርኮኞች ወሰደች።
ገዢዎች፣ ኃያላን ተዋጊዎችና የእጅ ጥበብ ባለሙያዎች ወደ ባቢሎን በምርኮ ተወሰዱ
-
607፦ ባቢሎን ኢየሩሳሌምን አጠፋች።
ኢየሩሳሌምና ቤተ መቅደሷ ተቃጠሉ
-
ከ607 በኋላ፦ በየብስ ላይ የሚገኘው የጢሮስ ክፍል።
ናቡከደነጾር በጢሮስ ላይ ለ13 ዓመት የዘለቀ ጥቃት ሰነዘረ። በየብስ ላይ ያለውን የጢሮስ ክፍል ድል አደረገ፤ ደሴት ላይ የሚገኘው የከተማዋ ክፍል ግን አልተነካም
-
602፦ አሞንና ሞዓብ።
ናቡከደነጾር አሞንንና ሞዓብን ወረረ
-
588፦ ባቢሎን ግብፅን ድል አደረገች።
ናቡከደነጾር በ37ኛው የግዛት ዘመኑ ግብፅን ወረረ
-
332፦ ደሴት ላይ የምትገኘው የጢሮስ ከተማ።
በታላቁ እስክንድር ይመራ የነበረው የግሪክ ሠራዊት ደሴት ላይ የምትገኘውን የጢሮስ ከተማ አወደመ
-
332 ወይም ከዚያ በፊት፦ ፍልስጤም።
እስክንድር የፍልስጤም ዋና ከተማ የነበረችውን ጋዛን ድል አድርጎ ያዘ
በካርታው ላይ የተጠቀሱ ቦታዎች
-
ግሪክ
-
ታላቁ ባሕር
-
(ሜድትራንያን ባሕር)
-
ጢሮስ
-
ሲዶና
-
ጢሮስ
-
ሰማርያ
-
ኢየሩሳሌም
-
ጋዛ
-
ፍልስጤም
-
ግብፅ
-
ባቢሎን
-
አሞን
-
ሞዓብ
-
ኤዶም