በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ሣጥን 12ሀ

የሁለቱ በትሮች አንድ መሆን

የሁለቱ በትሮች አንድ መሆን

ይሖዋ ሕዝቅኤልን በአንደኛው በትር ላይ “ለይሁዳ” በሁለተኛው ላይ ደግሞ “ለዮሴፍ ይኸውም ኤፍሬምን ለሚወክለው በትር” ብሎ እንዲጽፍ ነገረው።

“ለይሁዳ”

በጥንት ዘመን

ሁለቱን ነገዶች ያቀፈው የይሁዳ መንግሥት

በዘመናችን

ቅቡዓን ክርስቲያኖች

“ለዮሴፍ ይኸውም ኤፍሬምን ለሚወክለው በትር”

በጥንት ዘመን

አሥሩን ነገዶች ያቀፈው የእስራኤል መንግሥት

በዘመናችን

ሌሎች በጎች

‘በእጅህ አንድ በትር ይሆናሉ’

በጥንት ዘመን

በ537 ዓ.ዓ. የአምላክ ሕዝቦች ከተለያዩ ብሔራት ተመልሰው ኢየሩሳሌምን ዳግመኛ ገነቡ፤ እንዲሁም አንድ ብሔር ሆነው ይሖዋን ማምለክ ጀመሩ።

በዘመናችን

ከ1919 ጀምሮ የአምላክ ሕዝቦች ቀስ በቀስ ተደራጁ፤ እንዲሁም “አንድ መንጋ” ሆነው በአንድነት ይሖዋን ማገልገል ጀመሩ።