በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ሣጥን 22ሀ

የመጨረሻው ፈተና

የመጨረሻው ፈተና
  • የሰው ልጆች ወደ ፍጽምና ደረጃ ይደርሳሉ​—1 ቆሮ. 15:26

  • ኢየሱስ መንግሥቱን ለይሖዋ መልሶ ያስረክባል​—1 ቆሮ. 15:24

  • ሰይጣን ከጥልቁ ይፈታል፤ ዓመፀኛ የሆኑ ሰዎች ከሰይጣን ጋር ይተባበራሉ​—ራእይ 20:3, 7, 8

  • ዓመፀኞቹ በሙሉ ይጠፋሉ​—ራእይ 20:9, 10, 15

  • በሰላምና በአንድነት ለዘላለም እንኖራለን​—ሮም 8:19-21