ማውጫ
በዚህ ማውጫ ላይ በእያንዳንዱ ዋና ርዕስ ሥር ያሉት ርዕሰ ጉዳዮች በሙሉ አልተካተቱም። ሌሎቹን ዝርዝር ጉዳዮች ለማግኘት ከዚህ በፊት ወዳሉት ገጾች በመሄድ ተፈላጊውን ርዕስ ልትመለከት ትችላለህ።
ሃይማኖት፣ 321-332
ሁሉም ሃይማኖቶች ጥሩ ጎን አላቸውን? 322–324, 331
ሃይማኖቶች ለምን በዙ? 321
ሃይማኖቶችን መቀላቀል፣ 324, 325
ታላቂቱ ባቢሎን፣ 47-52
እውነተኛውን እንዴት ለይቶ ማወቅ ይቻላል? 327-329
የተደራጀ፣ 325-327
የወላጆችን ሃይማኖት መተው፣ 323, 324
የይሖዋ ምሥክሮችን ከሌሎቹ የሚለዩአቸው ነገሮች ምንድን
ናቸው? 199-201
ሃይማኖቶችን መቀላቀል፣ 324
ለሂንዱ መመሥከር፣ 22
ለሞቱት ማልቀስ፣ 102, 103
ለቡዲስት፣ መመስከር፣ 21, 22
ለእስላሞች መመስከር፣ 23, 24
ሉዓላዊነት፣ ጥያቄ መሆኑ፣ 362, 363, 428, 429
መንግሥቲቱ የይሖዋን ሉዓላዊነት ታስከብራለች፣ 228
ሊቀ መላእክት፣ ኢየሱስ ክርስቶስ፣ 219, 220
ልጆች፣ 11
በአርማጌዶን ጊዜ፣ 46
አምላክ ላልተወለዱ ሕፃናት ያለው አመለካከት፣ 25
አካለ ጎደሎ ሆኖ መወለድ፣ 395, 396
የሕፃናት ጥምቀት፣ 53
የአምላክ ልጆች፣ 303, 304
ደም መውሰድ፣ 73
ሐሰተኛ ነቢያት፣ 133-138
የይሖዋ ምሥክሮች ናቸውን? 138
ሐዋርያት፣ ኃጢያትን ይቅር ማለት፣ 80
‘ዓለቱ’ ጴጥሮስ ነበረ? 36-38
ሐዋርያዊ ተተኪነት፣ 36-43
‘ዓለቱ’ ጴጥሮስ ነበረ? 36-38
“የመንግሥተ ሰማያት ቁልፎች”፣ 38, 39
የተተኪዎች መስመር፣ 40
ጴጥሮስ ሮም ነበረን? 40
ሐዘን፣ የሚወዱት ሰው ሲሞት፣ 102
ሕልም፣ 104-106
ሕይወት፣ 243-248
ሌሎች ፕላኔቶች ላይስ አለ? 247, 248
ቤዛው በሕይወታችን ላይ ሊኖረው የሚገባው ውጤት፣ 310, 311
ዓላማ፣ 13, 58, 243, 244, 245
የዘላለም ሕይወት፣ 13, 165, 166, 246, 247, 267, 268, 306-308
ፅንስ ማስወረድ፣ 25, 26
ሕፃናት፣ ጥምቀት፣ 53
መሞት፣ 98, 99
አካለ ጎደሎ ሆኖ መወለድ፣ 395, 396
መለወጥ፣ አይሁዶች፣ 223, 224
መንግሥቲቱ ዓለም በሙሉ እስኪለወጥ አትጠብቅም፣ 233
መለያየት፣ ባለ ትዳሮች፣ 251
ለይሖዋ እና ለኢየሱስ፣ 209
ከቤት ወደ ቤት፣ 206, 207
መሲሕ፣ አይሁዳውያን ኢየሱስን ለምን አልተቀበሉትም? 212, 213
መስቀል፣ የኢየሱስ ሞት፣ 87–89
የሕዝበ ክርስትና መስቀል አመጣጥ፣ 89, 90
የቅድስና አክብሮት መስጠት፣ 90, 91
መስተዳድር፣ 152-157
ክርስቲያኖች ዓለማዊ መስተዳድሮችን በተመለከተ ያላቸው
አቋም፣ 269, 270
የሰው አገዛዝ ሰውን ለማርካት ያልቻለበት ምክንያት፣ 152-155
የአምላክ መንግሥት፣ 155-157, 226, 227
መተት፣ 385, 386
144,000 ቃል በቃል የሚወሰድ ቁጥር ነው፣ 167
በዘር አይሁዳዊ የሆኑ ብቻ ናቸውን? 167
የሚድኑት እነሱ ብቻ ናቸውን? 359
መናፍስትነት፣ 383-387
መናፍስት ጠሪን መጠየቅ ምን ጉዳት አለው? 384, 385
አደንዛዥ ዕፆች፣ 107
ከሙታን ጋር መነጋገር ይቻላልን? 383, 384
ከተፅዕኗቸው መላቀቅ፣ 387
መናፍስት ጠሪዎች፣ ከሙታን የሚመጣ መልእክት፣ 31, 383, 384
መናዘዝ/ማሳወቅ፣ 79-83
መስተዳድር መሆኗ፣ 226, 227
ከክርስቶስ ጋር የሚገዙ፣ 75, 76, 166-168
“የመንግሥተ ሰማያት ቁልፎች”፣ 38, 39
የምታደርጋቸው ነገሮች፣ 228-232
መንጽሔ፣ 298-300
በመንጽሔ ላሉት የሚደረግ ጸሎት፣ 265
የትምህርቱ መሠረት፣ 298
መንፈስ፣ የአምላክ አንቀሳቃሽ ኃይል፣ 378, 379, 405, 406, 411
መንፈስ ቅዱስ ያላቸውን ለይቶ ማወቅ፣ 77, 380–382, 399-402
አንቀሳቃሹ የሕይወት ኃይል በሞት ጊዜ ምን ይሆናል? 376, 377, 381, 382
መንፈስ ቅዱስ፣ “መንፈስ” የሚለውን ተመልከት።
አምላክ ለምን ፈቀደ? 392-399
አምላክ እንደሌለ ያረጋግጣልን? 147, 148
አካለ ጎደሎ ሆነው የሚወለዱ ልጆች፣ 395, 396
የአምላክ ዓላማ ይህ ነበረ? 245, 246
የአምላክ ቅጣት ነውን? 397, 398
መዳን፣ 355-360
ለመዳን የሚያስፈልጉ ነገሮች፣ 217, 218, 307, 308, 357, 358
አንዴ የዳነ ለሁልጊዜው ድኗልን? 357
አይሁዶች፣ 223, 224
‘እንደገና ያልተወለዱ’ ይድናሉን? 76, 77
ዓለም አቀፋዊ መዳን ይኖራልን? 355-357
የሚድኑት 144,000ዎቹ ብቻ ናቸውን? 359, 360
መገኘት፣ የክርስቶስ፣ 234-238, 340-344
መጠመቅ፣ 52
በመንፈስ አነሣሽነት የመጻፉ ማረጋገጫ፣ 58-62
የትርጉሞች አስተማማኝነት፣ 62, 63, 276, 277
ሙታን፣ ስለ ሙታን መጠመቅ፣ 55
ሕያዋንን ሊረዱ ወይም ሊጎዱ አይችሉም፣ 29, 30
ሙታንን ለማሰብ የሚደረጉ በዓላት፣ 181, 182
ከሙታን ጋር መነጋገር፣ 31, 100, 101, 383, 384
የት ናቸው? 99, 100
ያሉበት ሁኔታ፣ 99, 100, 169, 299, 300
ሚስት፣ ከአንድ በላይ ማግባት? 249–251
በክርስቲያን ቤተሰብ ውስጥ ያላት ቦታ፣ 432, 433
ሚካኤል፣ ማንነቱ፣ 219, 220
ሚዩቴሽን፣ ዝግመተ ለውጥ፣ 125
ማርያም (የኢየሱስ እናት)፣ 254-260
ለማርያም መጸለይ፣ 258
አክብሮት መስጠት፣ 259, 260
ከነሥጋዊ አካሏ ወደ ሰማይ ተወስዳለችን? 257, 258
“የእግዚአብሔር እናት” ናትን? 256, 257
የተፀነሰችው ያለኃጢአት ነውን? 257
ማበረታቻ፣ 117-121
ማኅበረሰብ
ለዕድገቱ ስለመሥራት የምሥክሮቹ አቋም፣ 208, 209
ማጨስ፣ 110-112
ምስሎች፣ 183-187
ለአምልኮ የሚረዱ ናቸውን? 183, 184
ማርያም፣ 258, 259
ምስል ወይስ ጣዖት? 183–185
ባቢሎናውያን፣ 49, 50
ምዋርት፣ ጨዋታዎች፣ 385, 386
ማንም የማይሞት ከሆነ ያ ሁሉ ሰው የት ይኖራል? 116, 117, 339
በምድር ላይ ለዘላለም መኖር፣ 165, 166
በምድር ላይ የሚኖሩት ከሰማይ የተመለሱ ሰዎች ናቸውን? 115, 116, 315
ክፉው ዓለም ከጠፋ በኋላ በምድር ላይ በሕይወት የሚተርፉ፣ 240, 314
የተፈጠረች ለመሆኗ ማረጋገጫ፣ 84
የፕላኔቷ ቅርጽ፣ 61
ምግብ፣ በመንግሥቲቱ ጊዜ ይትረፈረፋል፣ 229
የእንስሳት ሥጋ፣ 70
“ሌላ ሕይወት አይተን መጣን” ስለሚባለው፣ 100, 101
ማጨስ ለመሞት ምክንያት መሆኑ፣ 110, 111
አዳማዊው ሞት ይቀራል፣ 231
የለቅሶ ልማዶች፣ 102, 103
የመሞቻ ቀን ተወስኗል? 103, 104, 138, 139
የባቢሎናውያን አመለካከት፣ 50
የአምላክ ዓላማ ምን ነበር? 97, 98, 103, 245
የኢየሱስ ሞት የተለየ ነው፣ 305, 306
ሥላሴ፣ 404-427
ቀኖናው የያዛቸው ሐሳቦች መጽሐፍ ቅዱሳዊ ናቸውን? 405-411
እምነቱን የሙጥኝ ብለው የያዙ ሰዎች ያሉበት ሁኔታ፣ 424, 425
የሥላሴ አማኞች የሚጠቀሙባቸው ጥቅሶች ለእምነቱ ጽኑ መሠረት የሚሆኑ ናቸውን? 411-424
ሥራ፣ ከእምነት ጋር መጣጣም አለበት፣ 132, 133, 357, 358
ሥራ ማግኘት፣ መንግሥቲቱ ታስገኛለች፣ 11, 156, 230
ሥቃይ፣ በራእይ ውስጥ የተጠቀሰው ዘላለማዊ፣ 172, 173
ሀብታሙ ሰው እና አልዓዛር፣ 175
ሪኢንካርኔሽን፣ 316-320
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ማስረጃ አለው? 317-319
አንዳንድ ሰዎችን ወይም ቦታዎች እንደምናውቃቸው ሆኖ የሚሰማን እንግዳ ስሜት፣ 316, 317
ከመጽሐፍ ቅዱስ ተስፋዎች የተለየ ነው፣ 319, 320
ራስን መሸፈን፣ ለምን አስፈለገ? 433, 434
ርግማን፣ የጥቁር ዘር ተረግሟል? 302, 303
ሰሎሞን፣ ሚስቶቹ፣ 250, 251
ሰማይ፣ 162-168
በሰማይ የሚኖሩ ያላቸው አካል፣ 218, 219, 313, 314, 333-336
በአካል መነጠቅ፣ 311-316
አንዳንዶች ወደ ሰማይ የሚሄዱት ለምንድን ነው? 168, 335
ክርስቲያኖች ወደ ሰማይ የሚወሰዱት መቼ ነው? 311-315
ወደ ሰማይ የሚሄዱት ሰዎች ቁጥር፣ 166, 167
ወደ ሰማይ የሚወሰዱት ወደ ምድር ይመለሳሉን? 115, 116, 315
ወደዚያ የሚሄዱ እነማን ናቸው? 162-164, 166, 167
የማርያም አካል፣ 257, 258
ጌታ ‘ከሰማይ ይወርዳል’፣ 312
ሰንበት፣ 344-350
ለክርስቲያኖች ያለው ትርጉም፣ 348-350
ክርስቲያኖች ሳምንታዊ ሰንበት ያከብራሉን? 344, 345
ሰንደቅ ዓላማ፣ ክርስቲያናዊው አመለካከት፣ 273–275
ሰይጣን ዲያብሎስ በጥልቅ ውስጥ መጣሉ፣ 364, 365
ለክፋት ተጠያቂ፣መንፈሳዊ አካል፣ 360-362
በሕይወት እንዲኖር ለምን ተፈቀደለት? 362, 363
ብሔራትን ወደ አርማጌዶን እየነዳ ነው፣ 47
ከየት መጣ? 362
የዓለም ገዢ፣ 363, 364
የዚህ ዓለም አምላክ፣ 363, 364
ሳይንስ፣ በፍጥረት ማመን፣ 83-85
መጽሐፍ ቅዱስ ሳይንቲስቶች ተመራምረው የደረሱባቸውን ነገሮች አስቀድሞ ገልጿል፣ 61
በአምላክ ማመን፣ 146, 147
እርስ በርስ የሚጋጩ የዝግመተ ለውጥ ንድፈ ሐሳቦች፣ 121-123
ሲኦል፣ 169-176
ሀብታሙ ሰውና አልዓዛር፣ 175
በራእይ ውስጥ የተጠቀሰው ‘ዘላለማዊ ሥቃይ፣’ 172, 173
ወደዚያ የሚሄዱ እነማን ናቸው? 170
ገሃነም፣ 173, 174
ሳኦል፣ በመናፍስት ጠሪ አማካኝነት “ከሳሙኤል” ጋር ተነጋግሯል፣ 383, 384
ሴቶች፣ መጽሐፍ ቅዱስ እንደ ዝቅተኛ ፍጡር አድርጎ አይገልጻቸውም፣ 431, 432
ራስን መሸፈን፣ 433, 434
አገልጋዮች፣ 433
ኮስሜቲክስ እና ጌጣጌጥ፣ 435
ስደት፣ ለመጽናት የሚረዱ ማበረታቻዎች፣ 119
ምሥክሮቹ የሚሰደዱት ለምንድን ነው? 207, 208, 238
ቀጥ ያለ እንጨት፣ ኢየሱስ የሞተበት፣ 87–89
ቁርባን፣ በየስንት ጊዜው፣ 264, 265
በመንጽሔ ያሉትን ነፍሳት ከስቃይ ያሳርፋቸዋልን? 265
ወደ ክርስቶስ ሥጋና ደምነት ይለወጣል የሚባለው ትምህርት፣ 261, 262
ቃል፣ የስድብ ቃል፣ 391
በታላቅ ስሜት ተውጦ መናገር፣ 399, 400
ቃየን፣ ሚስቱ፣ 301
ቅሪተ አካላት፣ ዝግመተ ለውጥ፣ 123, 124
ቅርሶች፣ የቅድስና አክብሮት ማሳየት፣ 353
ቅዱሳን፣ 351-355
ለቅዱሳን መጸለይ፣ 352
አክሊለ ብርሃን፣ 353, 354
ከኃጢአት ሁሉ የነጹ ናቸውን? 354
ቅጣት፣ መከራ የአምላክ ቅጣት ነውን? 397, 398
ከሞት በኋላ አለ? 299
ዘላለማዊ ቅጣት፣ 172-174
በልሳናት መናገር፣ 399-403
ስጦታው እስከመቼ የሚቆይ ነበር? 402, 403
አንድ ሰው የአምላክ መንፈስ ያለው መሆኑን የሚያረጋግጥ ነውን? 399-400
በመንፈስ አነሣሽነት መጻፍ፣ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኝ መረጃ፣ 58-62
በሥልጣን መባለግ፣ ዘላቂ መፍትሔው፣ 154, 155
በራስ መመራት፣ ሊሸሹት የሚገባ አቋም፣ 190, 191
የመጽሐፍ ቅዱስን የአቋም ደረጃዎች ባለመጠበቅ እውነተኛ ነፃነት ይገኛልን? 188-190
በሽታ፣ የእምነት ፈውስ፣ 157-159, 161, 162
በቁሳዊ ንብረቶች ፍላጎት የሚመራ ሕይወት፣ 390
ይታይልኝ ማለት፣ 390
በ1914 መንግሥቲቱ ተቋቋመች፣ 94-97
የዓለማዊ ታሪክ ጸሐፊዎች አመለካከት፣ 239, 240
በአካል መነጠቅ፣ 311-316
በእሳት መጠመቅ፣ 56
ምድር በእሳት ትጠፋለች? 114, 115
በዓላት፣ ገና፣ 176-178
ብሔራዊ በዓላት፣ 182, 183
ዘመን መለወጫ፣ 180
“የሙታን መናፍስትን” ለማሰብ፣ 181, 182
የእናቶች ቀን፣ 182
የቫለንቲን ቀን፣ 182
ፋሲካ፣ 179, 180
ባቢሎን፣ የጥንቷ ከተማ፣ 47–49
ሕልም፣ 105
ሦስት ጣምራ አማልክት፣ 49
መስቀል፣ 89, 90
መናዘዝ፣ 81
ዛሬ ያሳደረችው ሃይማኖታዊ ተፅዕኖ፣ 49, 50
ጴጥሮስ በባቢሎን፣ 40
ቤዛ፣ 305-311
ለምን አስፈለገ? 306-308
ልጆች፣ 395, 396
በአኗኗራችን ላይ የሚያመጣው ለውጥ፣ 310, 311
የኢየሱስ ሞት የተለየ የነበረው እንዴት ነው? 305, 306
ጥቅሞቹ ለማን እና ለምን? 308-311
ብሔራዊ መዝሙሮች፣ የክርስቲያኖች አመለካከት፣ 273, 274
ብሕትውና፣ 41, 42
ተአምራት፣ የኢየሱስ፣ 216, 217, 229, 230
ተአምራዊ ፈውስ፣ 157-162
በመናፍስት ኃይል መፈወስ አደገኛ ነው፣ 160, 161, 384, 385
ተአምራዊ ፈውስ— በዛሬው ጊዜ በአምላክ መንፈስ ይከናወናልን? 157-159, 161, 162
ተስፋ መቁረጥ፣ 117-121
ታላቁ መከራ፣ በሕይወት የሚተርፉ፣ 240, 314
ታላቂቱ ባቢሎን፣ ማንነቷ፣ 47-51
ከርሷ የመውጣቱ አጣዳፊነት፣ 51, 52
ትርጉሞች፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች አስተማማኝነት፣ 62, 63, 277,
አተረጓጎም በሚለያይበት ጊዜ፣ 415
ትንሣኤ፣ 332-339
ምድራዊ፣ 336-339
ሰማያዊ፣ 335, 336
ኢየሱስ የተነሣበት አካል፣ 218, 219, 333, 334
ከሪኢንካርኔሽን የተለየ ነው፣ 319, 320
ለምን ከፍተኛ ትኩረት ልንሰጣቸው ይገባል? 296–298
ገና ያልተፈጸሙ፣ 295, 296
ፍጻሜዎች፣ 58-60, 94-97, 156, 234-238
ትንባሆ፣ 110-112
ቸነፈር፣ የመጨረሻዎቹ ቀኖች፣ኃጢአት፣ (የአዳም) የአምላክ “ዕቅድ” ነበርን? 29, 142, 143
መናዘዝ፣ 81, 82
ማርያም ኃጢአት የሌለባት ነበረችን? 257
ቅዱሳን ኃጢአት የሌለባቸው ናቸውን? 354
በአሁኑ ጊዜ ኃጢአት የሚባል ነገር አለ? 371–373
በውዴታ የሚፈጸም፣ 79, 80, 82, 83, 370
ከአምላክ ጋር ያለንን ግንኙነት እንዴት ይነካል? 373
ፍጽምና ያላቸው ፍጡራን እንዴት ሊሠሩ ይችላሉ? 370, 371
ነቢያት፣ እውነተኛና ሐሰተኛ የሆኑትን መለየት፣ 133-136
አለመሞት
የሕዝበ ክርስትና እምነት አመጣጥ፣ 377, 378
የሰው ነፍስ የማትሞት አይደለችም፣ 29, 30, 99, 100, 376
አልፋና ኦሜጋ፣ 411, 412
መጀመሪያ የሌለው፣ 148, 149
ስሙ — በመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች ውስጥ የሚገኝባቸው ቦታዎች፣ 191-195
‘ብቻውን እውነተኛ አምላክ የሆነው’፣ 150, 151, 410
ኢየሱስ አምላክ ሲባል፣ 150, 151, 213–215, 410, 413, 415–417
እውን አካል፣ 148
(“ይሖዋ” የሚለውንም ተመልከት።)
አምልኮ፣ ሁሉም ፍጥረታት አንድ ሲሆኑ፣ 228
ለኢየሱስ መስገድ፣ 216
መስቀል፣ 90, 91
ሰዎችን ማምለክ፣ 391
በምስሎች መጠቀም፣ 49, 50, 183-187, 258, 259, 353
አምላክ የሚቀበለው ሁሉንም አይደለም፣321, 322
አሥርቱ ትእዛዛት፣ ተሽረዋል፣ 347, 348
ምንነቱ፣ 43, 44
በሕይወት የሚተርፉ፣ 46
ውጊያው የሚደረግበት ቦታ፣ 44, 45
አብርሃም፣ ሚስቶች፣ 250
አብዮት፣ 154, 155
አስማት፣ 50
አስቀድሞ መወሰን:- “ዕድል” የሚለውን ተመልከት።
አስቀድሞ ማወቅ:- “ዕድል” የሚለውን ተመልከት።
አስቀድሞ የተወሰነ ዕድል፣ አዳም፣ 142, 143
ክርስቲያኖች፣ 144
“የአምላክ ፈቃድ ነው፣” 139, 140
የአስቆሮቱ ይሁዳ፣ 143, 144
ያዕቆብ እና ዔሳው፣ 143
(“ዕድል” የሚለውንም ተመልከት።)
አንድነት፣ ሁሉም ፍጥረታት በአምልኮ አንድ ሲሆኑ፣ 228
ሁሉም ዘሮች አንድ ሲሆኑ፣ 304, 305
አክሊለ ብርሃን፣ 353, 354
አይሁዶች፣ 221-226
ለእነርሱ መመስከር፣ 22, 23
ምርጥ ሕዝብ ናቸውን? 221-223
የ144,000ዎቹን ማንነት መለየት፣ 166, 167
የኢየሱስን መሲሕነት አለመቀበል፣ 212, 213
አደንዛዥ ዕፆች፣ የመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ሥርዓቶች፣ 106, 107, 110-111
ትንባሆ፣ 109-111
ከሱስ መላቀቅ፣ 112
ጠንቆቹ፣ 108-111
አደጋዎች፣ አምላክ “የተፈጥሮ” አደጋዎችን ለምን ይፈቅዳል? 396, 397
አዲስ ያቆጠቆጡ ሃይማኖቶች፣ ምሥክሮቹ ያልሆኑበት ምክንያት፣ 202, 203
አዳም እና ሔዋን፣ 27-29
ለዘሮቻቸው የተሰጠ ቤዛ፣ 307, 308
በታሪክ ውስጥ የነበሩ ሰዎች፣ 27, 28, 128, 129
ሰማይ እንዲሄዱ ታስቦ ነበርን? 163
ኃጢአት— የአምላክ “ዕቅድ” ነበርን? 29, 142, 143
አዳም በሠራው ለምን እንሰቃያለን? 393-395
እንዴት ኃጢአት ሊሠሩ ቻሉ፣ 370, 371
ጋብቻ፣ 249
አዳኝ፣ ይሖዋ፣ 412
ኢየሱስ ክርስቶስ፣ 220, 221, 297, 298, 412, 413
አገልጋዮች፣ ሴቶች፣ 433
አጋንንት፣ በብሔራት ላይ የሚያሳድሩት ተፅዕኖ፣ 47, 153, 364
ለክፋት ተጠያቂዎች፣ 427
ሰው መስለው ይታያሉን? 386
ኢየሱስ ክርስቶስ፣ 210-221
ለይሖዋ የተሰጡ የማዕረግ ስሞች ለእርሱም አገልግለዋል፣ 411-413
መለኮትነቱ፣ 427
ሞቱ፣ 305, 306
በታሪክ ውስጥ የነበረ ሰው ነው፣ 210, 211
በዕብራይስጥ ቅዱሳን ጽሑፎች ውስጥ የሚገኙ ስለ ይሖዋ የሚናገሩ ጥቅሶች ለኢየሱስ ክርስቶስ እንደሚሠሩ ሆነው መጠቀሳቸው፣ 413, 414
ብዙ አይሁዶች ያልተቀበሉት ለምንድን ነው? 212, 213
ትምህርቶቹ ከሁሉ የላቁ ናቸው፣ 290, 291
አምላክ (a god) እንጂ እግዚአብሔር (the God) አይደለም፣ 213, 214, 415–417
አዳኝ፣ 217, 220, 221, 297, 298, 412
እንዲያው ጥሩ ሰው ብቻ ነበርን? 211
ከመገኘቱ ጋር የተያያዙ ክንዋኔዎች፣ 234-238, 340, 341, 343, 344
ከሞት የተነሣበት አካል፣ 218, 219, 333, 334
ከድንግል ተወለደ፣ 254, 255
“ዓለት”፣ 36, 37
የሞተው ቀጥ ባለ እንጨት ላይ ወይስ በመስቀል? 87–89
የሞቱ መታሰቢያ፣ 264–269
‘የፍጥረት በኩር፣’ 407, 408
ይሖዋ ስሙ አይደለም፣ 198, 199
እምነት፣ 130-133
ሁሉም ሰው የሌለው ለምንድን ነው? 130, 131
እምነት ብቻውን አይበቃም፣እንዴት ይገኛል? 131, 132
እስራኤል፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢት ይፈጸምባታልን? 224-226
መንፈሳዊ፣ 225, 226
እባብ፣ ሔዋንን አናግሯታል፣28
እንደገና መወለድ፣ 75-79
ለምን ያስፈልጋል? 75, 76
አለዚያ መንፈስ ቅዱስ አያገኙም? 77
አለዚያ አይድኑም? 76, 77
እንስሳት፣ ደማቸውን አፍስሶ መብላት፣ 70
ከሰዎች ጋር የሚኖራቸው ስምምነት፣ 231
ነፍሳት ናቸው፣ 375
እውነት፣ ሙሉ በሙሉ እውነት የሆነ፣ 65, 289
እጅግ ብዙ ሰዎች፣ ምድራዊ ተስፋ፣ 167, 168
ከታላቁ መከራ በሕይወት ይተርፋሉ፣ 314
ከአንድ በላይ ማግባት፣ 249–251
አንድ ኮከብ፣ ኮከብ ቆጣሪዎችን ወደ ሄሮድስ መራቸው፣ 177, 178
ኩራት፣ 389
ኪንግ ጄምስ ቨርሽን፣ 66, 67
ካህናትና ምዕመናን ብሎ መክፈል፣ 50
ክህደት፣ 33-36
ለከሃዲዎች የሚኖረን አመለካከት፣ 35, 36
የሚታወቁባቸው ምልክቶች፣ 34, 35
ክርስቲያኖች
እውነተኞቹን እንዴት ለይቶ ማወቅ ይቻላል? 159, 327–329, 401, 402
የይሖዋና የክርስቶስ ምሥክሮች፣ 209
ክፉ አድራጊው፣ የተሰጠው የገነት ተስፋ፣ 286-288
ለምን በዛ? 427, 428
መንግሥቲቱ ከተቋቋመች በኋላም የቀጠለው ለምንድን ነው? 96, 97
መከራ፣ የአምላክ ቅጣት ነው? 397, 398
አምላክ ለምን ፈቀደ? 428-430
አምላክ እንደሌለ ያረጋግጣልን? 147, 148
ኮስሜቲክስ፣ ሴቶች ሲጠቀሙ፣ 435
ወንጀል፣ 10
መጨመሩ እውነት ነው፣ 237
ውሳኔዎች፣ የአምላክን ፈቃድ ችላ በማለት የሚደረጉ፣ 190, 388-391
በኮከብ ቆጠራ መመራት፣ 145
ዓለም፣ 435-438
መንፈሱን መከላከል፣ 388-391
ሲጠፋ በሕይወት የሚተርፉ፣ 240
ክርስቲያኖች ያላቸው አመለካከት፣ 201, 275, 328, 437, 438
ወደ ክርስትና መለወጥ፣ 233
ዓለቱ ክርስቶስ እንጂ ጴጥሮስ አይደለም፣ 36-38
ዔሳው፣ ዕድሉ አስቀድሞ ተወሰኖ ነበርን? 143
ሁሉም ነገር “የአምላክ ፈቃድ” ነውን? 139, 140
የሁሉም ሰው ዕድል አስቀድሞ በአምላክ የታወቀና የተወሰነ ነውን? 140-144
‘የመሞቻ ጊዜ’ አስቀድሞ የተወሰነ ነውን? 138, 139
ዝግመተ ለውጥ፣ 121-129
ሚዩቴሽን፣ 125
ሳይንሳዊ ነውን? 121, 122
በሳይንቲስቶቹ መካከል ያለ አለመስማማት፣ 122, 123
የቅሪተ አካላት መረጃ፣ 123, 124
የዘመናት ማስሊያ ዘዴዎች፣ 92, 93
“ጦጣ መሰል ሰዎችን” የሚያሳዩ ስዕሎች፣ 125, 126
የሀብታሙ ሰው እና የአልዓዛር ምሳሌ፣ 175
የልደት ቀን፣ 67-69
የመታሰቢያው በዓል፣ የሚውልበት ቀን፣ 268, 269
ምሳሌያዊዎቹ ቂጣና ወይን፣ 266, 267
ተካፋዮቹ፣ 267
ትርጉሙ፣ 266, 267
የመንግሥተ ሰማያት ቁልፎች፣ 38, 39
የመንፈስ ስጦታዎች፣ ለምን ተሰጡ? 160
በ1914 ጀመሩ፣ 239, 240
እስካሁን የቆዩበት ምክንያት፣ 240, 241
የሙሴ ሕግ፣ “የሥርዓት” እና “የሥነ ምግባር” ሕግጋት ተብሎ መከፈሉ፣ 346, 347
መሻሩ፣ 347, 348
የምግብ እጥረት፣ የመጨረሻ ቀኖች፣ 235, 236
የምድር መናወጥ፣ የመጨረሻ ቀኖች፣ 236, 240, 241
አምላክ ለምን ይፈቅዳል? 396, 397
የራስነት ሥልጣን፣ 432, 433
የሰው አካል፣ ለዘላለም እንዲኖር ሆኖ የተሠራ፣ 247
የተፈጠረ ለመሆኑ ማረጋገጫ፣ 84, 85
የሰው ዘሮች፣ 300-305
የመልክ መለያየት ምክንያቶች፣ 302
የጥቁር ዘር አመጣጥ፣ 302, 303
የሲኦል እሳት፣ የእምነቱ ምንጭ፣ 175, 176
የቀድሞ ኅልውና፣ 162
የቀድሞ አባቶች፣ ሞተዋል፣ ማንንም ሊረዱ ወይም ሊጎዱ አይችሉም፣ 29, 30
በሕይወት ሳሉ ማፍቀር፣ 30, 31
የተፈጥሮ አደጋዎች (የሚባሉት) እንዲደርሱ ለምን ተፈቀደ? 396, 397
“የተወሰኑት የአሕዛብ ዘመናት”
ማስላት፣ 94-97
የኃይል እርምጃ፣ 391
ምንድን ናት? 374-376
ሪኢንካርኔሽን፣ 316-320
ትንሣኤ፣ 332, 333
ከመንፈስ የተለየ ነገር ነው፣ 376, 377
የማትሞት ነች የሚለው እምነት አመጣጥ፣ 101, 377, 378
የአልኮል መጠጦች
ከልክ በላይ የመጠጣት መዘዝ፣ 189
ማሪዋና ከመጠጥ ይለያል፣ 109, 110
የአስቆሮቱ ይሁዳ፣ አድራጎቱ አስቀድሞ ተወስኖ ነበርን? 143, 144
የአዲሲቱ ዓለም ትርጉም፣ 276-280
ተርጓሚዎች፣ 276, 277
የትርጉሙ ዓይነት፣ 276, 277
የወጡ የሚመስሉ ጥቅሶች፣ 278
የይሖዋ ስም በግሪክኛ የክርስቲያን ቅዱሳን ጽሑፎች ውስጥ፣ 277, 278
የእናቶች ቀን፣ 182
“የእግዚአብሔር እናት” (ማርያም)፣ 256, 257
የክርስቶስ መመለስ፣ 340-344
የማይታይ፣ 341-343
የወደፊቱ ጊዜ፣ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይናገራል? 11, 12, 140, 141, 228–232, 295, 296
ወደ መናፍስትነት ዘወር ማለት የሌለብን ለምንድን ነው? 385
የዓለም መንፈስ፣ መለያ ባሕርያቱ፣ 388-391
‘የዘላለም ሥቃይ፣’ 172-174
የዘር ባሕርያት ተሸካሚዎች ለዝግመተ ለውጥ
የዘመናት ስሌት፣ 1914ን ማስላት፣ 94-97
ሳይንቲስቶች ዘመናትን የሚያሰሉባቸው ዘዴዎች፣ 92, 93
ከጥፋት ውኃ በፊት የነበሩት ሰዎች ዕድሜ፣ 93, 94
‘የተወሰኑት የአሕዛብ ዘመናት፣’ 94-97
መሠረት ናቸውን? 125
የዘመን መለወጫ በዓል ማክበር፣ 180, 181
የይሖዋ ምሥክሮች፣ 199-209
ለምን ይሰደዳሉ? 207, 208
ሐሰተኛ ነቢያት አይደሉም፣ 138
ሥራው የገንዘብ ድጋፍ የሚያገኘው እንዴት ነው? 202
ብቸኛው ትክክለኛ ሃይማኖት ነውን? 204
አጀማመራቸው፣ 203, 204
ከሌሎች የሚለዩአቸው እምነቶች፣ 199-201
የአመለካከት ማስተካከያዎች፣ 136, 137, 206
የአሜሪካ ሃይማኖት? 201, 202
ከጋብቻ በፊት፣ 366, 367
የመጽሐፍ ቅዱስ አመለካከት፣ 366, 367
ግብረ ሰዶም፣ 367-368
የፋሲካ በዓል፣ 179, 180
የፍርድ ትንሣኤ፣ 337
የቫለንቲን ቀን፣ 182
ያህዌህ፣ ይሖዋ ወይስ ያህዌህ? 195–197
ያዕቆብ፣ ዕድሉ አስቀድሞ ተወስኖ ነበርን? 143
ሚስቶቹ፣ 250
“ያለ ኃጢአት ተፀንሳለች” (ማርያም)፣ 257
ይሖዋ፣ 191-199
መጀመሪያ የሌለው፣ 148, 149
ስሙ በሌሎች መጽሐፍ ቅዱሶች ውስጥ የሚገኝባቸው ቦታዎች፣ 191-193
ስሙ በግሪክኛ የክርስቲያን ቅዱሳን ጽሐፎች ውስጥ፣ 194, 195, 277, 278
በ“ብሉይ ኪዳን” ውስጥ የኢየሱስ ስም ነበረ? 198, 199
ብቸኛው እውነተኛ አምላክ፣ 150, 151, 410, 413, 415–417
የስሙ መቀደስ፣ 228
የስሙ አስፈላጊነት፣ 197, 198
ያህዌህ ወይስ ይሖዋ? 195–197
(“አምላክ” የሚለውንም ተመልከት።)
ይቅርታ
ሐዋርያት ይቅር የማለት ሥልጣን ተሰጥቷቸዋል፣ 80
ደመናት፣ ‘በደመና መነጠቅ’፣ 312
ኢየሱስ ‘በደመና ይመጣል’፣ 313, 342, 343
ደም፣ 69-75
ደም መውሰድ፣ አማራጮች፣ 72, 73
ልጆች፣ 73
በሰው ደም መጠቀም፣ 71
አማራጭ ሕክምናዎች፣ 72
ደግነት፣ 13, 14
ዲያብሎስ፣ 360-365
ድርጅት፣ 280-284
አምላክ ድርጅት እንዳለው የሚያረጋግጡ ማስረጃዎች፣ 280-283
አስፈላጊ ነውን? 325–327
የሚታየውን የአምላክ ድርጅት እንዴት ለይቶ ማወቅ ይቻላል? 283
ድንግል ማርያም፣ 254, 255
ገሃነም፣ 173, 174
ገለልተኝነት፣ 269-275
ሥጋዊ ጦርነቶች፣ 270-272
ሰንደቅ ዓላማዎችና ብሔራዊ መዝሙሮች፣ 273–275
በፖለቲካ እንቅስቃሴዎች መሳተፍ፣ 272, 273
ገነት፣ 284-288
ክፉ አድራጊው በገነት፣ 286-288
ገና፣ 176-178
ጋብቻ፣ ወንድምና እህት፣ 252, 253
ሳይፋቱ መለያየት፣ 251
በሕግ ማስመዝገብ፣ 248, 249
እንዴት ማሻሻል ይቻላል፣ 253
ከአንድ በላይ ማግባት፣ 249–251
ከጋብቻ በፊት የጾታ ግንኙነት፣ 366, 367
ፍቺ፣ 251, 252
ጌጣጌጥ፣ ሴቶች ይጠቀማሉ፣ 435
ግብረ ሰዶም፣ 367-369
ጥልቁ፣ ሰይጣን የታሰረበት፣ 364, 365
ጥምቀት፣ “ስለ ሙታን”፣ 55, 56
በመንፈስ ቅዱስ፣ 54–56
በእሳት፣ 56
ውኃ ውስጥ በመጥለቅ፣ 53, 54
ጥቁሮች፣ የከነዓን መረገም፣ 302, 303
ጥቅሶች፣ አንዳንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች የወጡ የሚመስሉት
ለምንድን ነው? 278
ጥበብ፣ ሰብዓዊ፣ 289-291
እውነተኛ፣ 288, 289
ጦርነቶች፣ በጥንት እስራኤል፣ 271
አርማጌዶን፣ 43-47
ክርስቲያናዊ አመለካከት፣የመጨረሻ ቀኖች፣ 234, 235
የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን፣ 42, 43
ጨዋታዎች፣ ምዋርት ያለባቸው፣ 385, 386
ጭቆና፣ ዘላቂ መፍትሔው፣ 154, 155
ጴጥሮስ፣ “የመንግሥተ ሰማያት ቁልፎች”፣ 38, 39
ሮም ነበር ወይስ ባቢሎን? 40
‘ዓለቱ’ እሱ ነውን? 36–38
ጳጳሳት ተተኪዎቹ አይደሉም፣ 40
ጸሎት፣ 292-295
ለማርያም፣ 258
“ለቅዱሳን”፣ 352
ተገቢ ጉዳዮች፣ 294
አምላክ የሚሰማው የነማንን ጸሎት ነው? 292, 293
የማይቀበለው የነማንን ጸሎት ነው? 293, 294
ጽንፈ ዓለም፣ ከየት መጣ? 61
ፀረ ክርስቶስ፣ 32, 33
ፅንስ ማስወረድ፣ 25, 26
ፈውስ:- “ተአምራዊ ፈውስ” የሚለውን ተመልከት
ፍልስፍና፣ 288-291
ፍርሃት፣ የመጨረሻ ቀኖች፣ 237, 238
ይሖዋን መፍራት፣ 199
ሙታንን መፍራት፣ 30
ፍቅር፣ መቀዝቀዝ፣ 237
ሰውን ማፍቀር፣ 326
በዓለም ውስጥ መጥፋቱ፣ 13
አርማጌዶን የአምላክን ፍቅር ይጻረራልን? 46, 47
የእውነተኛው ሃይማኖት መለያ ምልክት፣ 328
ፍቺ፣ 251, 252
ፍጥረት፣ 83-87
ሳይንሳዊ በሆነው ዓለም በፍጥረት ማመን፣ 83-85
የተሠሩበት ማቴሪያል ከየት መጣ፣ 86
የአካላዊ አሠራር ተመሳሳይነት፣ 86
የፈጀው ጊዜ፣ 87
ፕላኔቶች፣ በሌሎቹ ላይ ሕይወት አለ? 247, 248
ፖለቲካ፣ የክርስቲያኖች አመለካከት፣ 272, 273
የሃይማኖቶች ጣልቃ ገብነት፣ 50, 51
ጓደኝነት፣ መጥፎ፣ 189