በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የተጠቀሱ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች

በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የተጠቀሱ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች

ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በስተቀር የተጠቀሱት ጥቅሶች ከ1954 የአማርኛ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም የተወሰዱ ናቸው። ሌሎቹን የአማርኛ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች ስንጠቀም ዓመታቸውን አመልክተናል። ሌሎች የእንግሊዝኛ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞችን ለማመልከት የተጠቀምንባቸው ምኅጻረ ቃላት ማብራሪያ እነሆ:-

አዓት - የአዲሲቱ ዓለም የቅዱሳን ጽሑፎች ትርጉም፤ ከ1984 የእንግሊዝኛው እትም የተወሰደ

አስ - አሜሪካን ስታንዳርድ ቨርሽን (1901፤ የ1944 እትም)፣ የአሜሪካ የትርጉም ማሻሻያ ኮሚቴ

አት - ዘ ባይብል—አን አሜሪካን ትራንስሌሽን (1935)፣ ጄ ኤም ፖዊስ ስሚዝ እና ኤድጋር ጄ ጉድስፒድ

ባይ - ዘ ባይብል ኢን ሊቪንግ ኢንግሊሽ (በ1972 የታተመ)፣ ስቴቨን ቲ ባይንግተን

ቻብዊ - ዘ ኒው ቴስታመንት—ኤ ትራንስሌሽን ኢን ዘ ላንጉጅ ኦቭ ዘ ፒፕል (1937፤ የ1950 እትም)፣ ቻርልስ ቢ ዊልያምስ

ኮክ - ዘ ኒው ቴስታመንት (1941፤ የ1947 እትም)፣ የክርስትና መሠረተ ትምህርቶችን የሚመረምርና የሚያሻሽል የወንድማማችነት ኅብረት

ቻኬዊ - ዘ ኒው ቴስታመንት—ኤ ኒው ትራንስሌሽን ኢን ፕሌን ኢንግሊሽ (1963)፣ ቻርለስ ኬ ዊልያምስ

ዴር - ዘ ‘ሆሊ ስክሪፕቸርስ’ (1882፤ የ1949 እትም)፣ ጄ ኤን ዴርቢ

ዱዌይ - ካቶሊክ ቻሎነር–ዱዌይ ቨርሽን (1750፤ የ1941 እትም)

ኤዳ - ዘ ኤምፋቲክ ዳያግሎት (1864፤ የ1942 እትም)፣ ቤንጃሚን ዊልሰን

ኢንተ - ዘ ኪንግደም ኢንተርሊንየር ትራንስሌሽን ኦቭ ዘ ግሪክ ስክሪፕቸርስ (1969)

ጀባ - ዘ ጀሩሳሌም ባይብል (1966)፣ አሌክሳንደር ጆንስ፣ ዋና አሳታሚ

ጁፓ - ዘ ሆሊ ስክሪፕቸርስ አኮርዲንግ ቱ ዘ ማሶሬቲክ ቴክስት (1917)፣ የአሜሪካ የአይሁዳውያን ጽሑፎች ማኅበር

ኪጄ - ኪንግ ጄምስ ቨርሽን (1611፤ የ1942 እትም)

ኖክስ - ዘ ሆሊ ባይብል (1954፤ የ1956 እትም)፣ ሮናልድ ኤ ኖክስ

ለፈ - ዘ ክርስቲያንስ ባይብል—ኒው ቴስታመንት (1928)፣ ጆርጅ ኤን ለፌቭር

ሰባ - የግሪክኛው ሴፕቱጀንት ቨርሽን (ሰባ ሊቃናት )

ሞፋት - ኤ ኒው ትራንስሌሽን ኦቭ ዘ ባይብል (1934)፣ ጄምስ ሞፋት

ኒአባ - ዘ ኒው አሜሪካን ባይብል፣ የቅዱስ ጆሴፍ እትም (1970)

ኒኢ - ዘ ኒው ኢንግሊሽ ባይብል (1970)

ኒቴኢ - ዘ ኒው ቴስታመንት ኢን አን ኢምፕሩቭድ ቨርሽን (1808)፣ በለንደን የታተመ

ሮዘ - ዘ ኤምፈሳይዝድ ባይብል (1897)፣ ጆሴፍ ቢ ሮዘርሃም

ሪስ - ሪቫይዝድ ስታንዳርድ ቨርሽን፣ ሁለተኛ እትም (1971)

ሾድ - ዘ ኦተንቲክ ኒው ቴስታመንት (1958)፣ ሂዩ ጄ ሾንፊልድ

ሲኢ - ዘ ሲምፕል ኢንግሊሽ ባይብል—ኒው ቴስታመንት፣ የአሜሪካ እትም (1981)

ትሴ - ዘ ትዌንቲዝ ሴንቸሪ ኒው ቴስታመንት፣ የተሻሻለ እትም (1904)

ቱኢቨ - ጉድ ኒውስ ባይብል—ቱዴይስ ኢንግሊሽ ቨርሽን (1976)

ዌይ - ዘ ኒው ቴስታመንት ኢን ሞደርን ስፒች (1929፤ የ1944 እትም)፣ ሪቻርድ ኤፍ ዌይሞዝ

ያን - ዘ ሆሊ ባይብል፣ የተሻሻለ እትም (1887)፤ ሮበርት ያንግ