በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ስሜትህ

ስሜትህ

ክፍል 7

ስሜትህ

ከታች ከተዘረዘሩት ሐሳቦች መካከል የአንተን ስሜት ይበልጥ የሚገልጸው የትኛው ነው?

□ ቁጣዬን የመቆጣጠር ችግር አለብኝ።

□ ምንም ነገር አይሳካልኝም፤ በትክክል መሥራት የምችለው አንዳች ነገር የለም።

□ ሁልጊዜ እንደደበረኝ ነው። ጨርሶ ደስተኛ አይደለሁም።

□ ሐሳቤ ሁሉ ስለ ተቃራኒ ፆታ እየሆነ ተቸግሬያለሁ።

□ እንደ እኔው ዓይነት ፆታ ላላቸው ሰዎች የፍቅር ስሜት የሚያድርብኝ ጊዜ አለ።

ከላይ ከቀረቡት ሐሳቦች መካከል ቢያንስ አንዱ ላይ ምልክት አድርገህ ከሆነ ችግሩ መፍትሔ እንደሌለው በማሰብ ተስፋ ልትቆርጥ አይገባም! ከ26-29 ያሉት ምዕራፎች ስሜትህ እንዲቆጣጠርህ ከመፍቀድ ይልቅ አንተ እንዴት ልትቆጣጠረው እንደምትችል ያብራራሉ።

[በገጽ 216 እና 217 ላይ የሚገኝ ባለሙሉ ገጽ ሥዕል]