በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ስለ መልካችሁ ሚዛናዊ አመለካከት መያዝ

ስለ መልካችሁ ሚዛናዊ አመለካከት መያዝ

ክፍል 3

ስለ መልካችሁ ሚዛናዊ አመለካከት መያዝ

መልክ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው አይደለም ይባላል። ታዲያ ብዙ ጊዜ ሰዎች ጥሩ ቁመና ላላቸው ወጣቶች የሚያደሉ የሚመስሉት ለምንድን ነው? አንድ ወጣት እኩዮቹን መስሎ እንዲታይና እንደ እኩዮቹ እንዲለብስ የሚደርስበትን ተጽእኖ እንዴት መቋቋም ይችላል?

በየጠዋቱ በመስተዋት ለምትመለከቱት የገዛ ራሳችሁ ፊት ሚዛናዊ አመለካከት እንዲኖራችሁ የሚረዱ ሐሳቦች በሚቀጥሉት ጥቂት ገጾች ቀርበዋል።