በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ተቀጣጥሮ መጫወት፣ ፍቅርና ተቃራኒ ጾታ

ተቀጣጥሮ መጫወት፣ ፍቅርና ተቃራኒ ጾታ

ክፍል 7

ተቀጣጥሮ መጫወት፣ ፍቅርና ተቃራኒ ጾታ

ዓይናችሁን ተቃራኒ ጾታ ባላቸው ላይ፣ እንዲያውም በአንድ የተለየ ግለሰብ ላይ መጣል ጀምራችሁ ይሆናል። በሰውነታችሁ ውስጥ አዳዲስ ስሜቶች ሲቀሰቀሱ ይሰማችኋል። ይሁን እንጂ ይህ የሚሰማችሁ ስሜት ምንድን ነው? ዘላቂ የሆነው ፍቅር ነው ወይስ ሌላ ነገር? ስለነዚህ ስሜቶችስ ምን ማድረግ ይኖርባችኋል? ስለ ፍቅር ለሚነሱባችሁ ጥያቄዎች የተሰጡትን ምክንያታዊ መልሶች እንመርምር።