በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ትርፍ ጊዜ

ትርፍ ጊዜ

ክፍል 9

ትርፍ ጊዜ

በአንዳንድ ባልበለጸጉ አገሮች ትርፍ ጊዜ ማግኘት በጣም አስቸጋሪ ነው። በምዕራባውያን አገሮች ግን ብዙ ወጣቶች ይበልጥ ትርፍ ጊዜ ስለሚኖራቸው በዚህ ጊዜያቸው ምን እንደሚያደርጉ ይቸገራሉ። ትርፍ ጊዜያችሁ በረከት ሊሆንላችሁ ወይም እርግማን ሊሆንባችሁ ይችላል። ይህ የሚመካው በአጠቃቀማችሁ ላይ ነው። በዚህ ክፍል ትርፍ ጊዜያችሁን እንዴት ፍሬያማ በሆነ መንገድ ልትጠቀሙበት እንደምትችሉ እንመለከታለን።