በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

እንዲህ የሚሰማኝ ለምንድን ነው?

እንዲህ የሚሰማኝ ለምንድን ነው?

ክፍል 4

እንዲህ የሚሰማኝ ለምንድን ነው?

አብዛኛውን ጊዜ ብቸኝነት፣ ተስፋ መቁረጥ፣ ትካዜና ሐዘን ይሰማችኋል? እንዲህ እንደማይሰማችሁ የታወቀ ነው። እንደ አብዛኞቹ ወጣቶች ስለ ራሳችሁ ጥሩ ስሜት ሳይሰማችሁ አይቀርም። ይሁን እንጂ ማናችንም ብንሆን አልፎ አልፎ ሐዘንና ትካዜ ይሰማናል። ንባባችሁን በመቀጠል የሚከተሉትን ገጾች ብትመለከቱ እንዴት የራሳችሁን ጠባይ መረዳትና እንደነዚህ ያሉትን ስሜቶች መቋቋም እንደምትችሉ ትረዳላችሁ።