በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ወሲብና ሥነ ምግባር

ወሲብና ሥነ ምግባር

ክፍል 6

ወሲብና ሥነ ምግባር

ብዙ ወጣቶች ከሁሉ አስቀድመው ይህን ክፍል ገልጠው እንደሚመለከቱ አያጠራጥርም። ለምን? የወሲብንና የሥነ ምግባርን ያህል ብዙ ጥያቄ የሚያስነሳና የሚያወዛግብ ጉዳይ ስለሌለ ነው። ይሁን እንጂ ሥነ ምግባር በወሲባዊ ጉዳዮች ብቻ የተወሰነ አይደለም። ለምሳሌ ያህል የሚዋሽና የሚያጭበረብር ወጣት ጥሩ ሥነ ምግባር አለው ሊባል ይችላልን? ማጭበርበር ተገቢ የሚሆንባቸው ሁኔታዎች ሊኖሩ ይችላሉን? መጽሐፍ ቅዱስ ስለ እነዚህ የሥነ ምግባር ጉዳዮች ቀጥተኛና ተግባራዊ የሆኑ መመሪያዎች ይሰጣል።