በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ወጣቶች ለሚጠይቋቸው ጥያቄዎች የተሰጡ ተግባራዊ መሆን የሚችሉ መልሶች!

ወጣቶች ለሚጠይቋቸው ጥያቄዎች የተሰጡ ተግባራዊ መሆን የሚችሉ መልሶች!

ወጣቶች ለሚጠይቋቸው ጥያቄዎች የተሰጡ ተግባራዊ መሆን የሚችሉ መልሶች!

ወጣቶች የሚጠይቋቸው ጥያቄዎችና ተግባራዊ መሆን የሚችሉ መልሶች የተባለው ይህ መጽሐፍ ለወጣቶች ታስቦ የተዘጋጀ ነው። በዓለም ዙሪያ ከሚገኙ ከብዙ ወጣቶች ጋር ውይይት ከተደረገ በኋላ የተዘጋጀ መጽሐፍ ነው። የአምላክ ቃል የሆነውን መጽሐፍ ቅዱስን መሠረት በማድረግ የተሰጡት መልሶች በእርግጥም በተግባር ላይ ሊውሉ የሚችሉ ናቸው! በዚህ መጽሐፍ ውስጥ መልስ ከተሰጠባቸው ጥያቄዎች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል፦

• ወላጆቼ አስተሳሰቤንና ስሜቴን የማይረዱልኝ ለምንድን ነው?

• አባቴና እናቴ የተለያዩት ለምንድን ነው?

• እውነተኛ ጓደኞች ላፈራ የምችለው እንዴት ነው?

• በጣም የምጨነቀው ለምንድን ነው?

• ልጆቹ የሚያስቸግሩኝ ለምንድን ነው?

• ከጋብቻ በፊት የጾታ ግንኙነት ቢፈጸም ምናለበት?