በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የአደንዛዥ ዕፆችና የአልኮል መጠጦች ወጥመድ

የአደንዛዥ ዕፆችና የአልኮል መጠጦች ወጥመድ

ክፍል 8

የአደንዛዥ ዕፆችና የአልኮል መጠጦች ወጥመድ

ማሪዋና፣ ኮኬይን፣ ክራክ፣ ከባድ መጠጥ። አደንዛዥ ዕፆችና የአልኮል መጠጦች በአፍላ የጉርምስና ዕድሜ ለሚገኙ አንዳንድ ወጣቶች የሮክ ሙዚቃን ያህል የኑሯቸው ክፍል ሆነዋል። ይሁን እንጂ እኩዮቻችሁ የሚነግሯችሁ ምንም ይሁን ምን፣ አደንዛዥ ዕፆችና የአልኮል መጠጦች ቀሳፊ ወጥመዶች ናቸው። የሚያስደነግጥ ብዛት ያላቸው ወጣቶች በእነዚህ ወጥመዶች የተጠለፉት ለምንድን ነው? እናንተ ራሳችሁ በእነዚህ ወጥመዶች እንዳትያዙ ምን ልታደርጉ ትችላላችሁ?