የምትወዱት ሰው ሲሞት

የምትወዱት ሰው ሞቶባችኋል? ከሐዘናችሁ ለመጽናናት እርዳታ ያስፈልጋችኋል?

መግቢያ

ይህ ጽሑፍ ሐዘን የደረሰባቸውን ሰዎች የሚያጽናኑ ቅዱስ ጽሑፋዊ ሐሳቦችን ይዟል።

“ፈጽሞ ሊሆን አይችልም!”

በዓለም ዙሪያ የሚኖሩ ሰዎች በየዕለቱ ያልጠበቁት አሳዛኝ ክስተት ያጋጥማቸዋል።

እንዲህ የሚሰማኝ የጤና ነው?

የምትወደው ሰው ሲሞትብህ ሐዘንህን መግለጽ ስህተት ነው?

ከሐዘኔ ልጽናና የምችለው እንዴት ነው?

ሐዘናችሁን ማፈን ይኖርባችኋል ወይስ እንዲወጣላችሁ ብታደርጉት ይሻላል?

ሌሎች መርዳት የሚችሉት እንዴት ነው?

አስተዋይ የሆኑ ወዳጆች ሐዘን የደረሰበትን ሰው ለማጽናናት በራሳቸው ተነሳስተው አንዳንድ ነገሮችን ያደርጋሉ።

ሙታን ያላቸው አስተማማኝ ተስፋ

ከአሁን በኋላ፣ ከምትወዱት ሰው ጋር መነጋገርና መሳቅ ወይም እሱን እቅፍ ማድረግ እንደማትችሉ ማወቃችሁ ለመሸከም ከምትችሉት በላይ ሊከብዳችሁ ይችላል። ይሁንና መጽሐፍ ቅዱስ አስደሳች ተስፋ ይዟል።

እነዚህንስ አይተሃቸዋል?

የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች

የመጽሐፍ ቅዱስ ኮርሳችንን ለምን አትሞክረውም?

አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮርስ ከአስተማሪ ጋር።

ተጨማሪ ርዕሰ ጉዳዮች

ሐዘን ለደረሰባቸው የሚሆን ማጽናኛ

የምንወደውን ሰው በሞት ስናጣ ማንም ሐዘናችንን እንደማይረዳልን ይሰማን ይሆናል። ሆኖም አምላክ ስሜታችንን ይረዳልናል፤ እንዲሁም የሚያስፈልገንን እርዳታ ይሰጠናል።