የአምላክ መንግሥት እየገዛ ነው!

ፍጹም በሆነው የአምላክ መንግሥት ሥር በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች አስደሳችና የተረጋጋ ሕይወት ይኖራቸዋል። የአምላክ መንግሥት ዜጋ መሆን ትፈልጋለህ?

የበላይ አካሉ መልእክት

ቻርልስ ቴዝ ራስል ጥቅምት 2, 1914 የተናገረው አስደሳች ማስታወቂያ እውነት መሆኑ የተረጋገጠው እንዴት ነው?

ምዕራፍ 1

“መንግሥትህ ይምጣ”

ኢየሱስ ከየትኛውም ርዕሰ ጉዳይ ይበልጥ ስለ አምላክ መንግሥት በሰፊው አስተምሯል። የአምላክ መንግሥት በሚመጣበት ጊዜ ምን ያከናውናል? የሚመጣውስ መቼ ነው?

ምዕራፍ 2

መንግሥቱ በሰማይ ተወለደ

በምድር ላይ ያሉት የኢየሱስ እውነተኛ ተከታዮች የአምላክን መንግሥት ዝግጁ ሆነው እንዲጠብቁ የረዳቸው ማን ነው? የአምላክ መንግሥት እውን መስተዳድር መሆኑን የሚጠቁሙት ነገሮች ምንድን ናቸው?

ምዕራፍ 3

ይሖዋ ዓላማውን ይገልጣል

አምላክ ባወጣው የመጀመሪያ ዓላማ ላይ መንግሥቱ ተካቶ ነበር? ኢየሱስ ከመንግሥቱ ጉዳዮች ጋር በተያያዘ ብርሃን የፈነጠቀው እንዴት ነው?

ምዕራፍ 4

ይሖዋ ስሙን ከፍ ከፍ አድርጎታል

የአምላክ መንግሥት ከይሖዋ ስም ጋር በተያያዘ ምን አከናውኗል? የአምላክን ስም በመቀደስ ረገድ በግለሰብ ደረጃ ድርሻ ማበርከት የምትችለው እንዴት ነው?

ምዕራፍ 5

ንጉሡ ስለ መንግሥቱ የሚገልጽ ብርሃን እንዲፈነጥቅ አደረገ

ስለ አምላክ መንግሥት፣ ስለ ገዥዎቹና ተገዥዎቹ እንዲሁም ታማኝ መሆን ሲባል ምን ማለት እንደሆነ ይበልጥ ግልጽ የሆነ ማብራሪያ እንድታገኝ እንጋብዝሃለን።

ምዕራፍ 6

ምሥራቹን የሚሰብኩ ሰዎች—ሰባኪዎች ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቀረቡ

ኢየሱስ በመጨረሻዎቹ ቀናት በፈቃደኝነት የሚሠሩ የሰባኪዎች ሠራዊት እንደሚኖረው እርግጠኛ የሆነው ለምንድን ነው? አስቀድመህ መንግሥቱን እንደምትፈልግ ማሳየት የምትችለው እንዴት ነው?

ምዕራፍ 7

ምሥራቹ የሚሰበክባቸው ዘዴዎች—ምሥራቹን ለመስበክ በማንኛውም ዘዴ መጠቀም

የአምላክ ሕዝቦች መጨረሻው ከመምጣቱ በፊት በተቻለ መጠን ለብዙ ሰዎች ምሥራቹን ለማዳረስ ስለተጠቀሙባቸው ዘዴዎች አንብብ።

ምዕራፍ 8

ምሥራቹን የምናስፋፋባቸው መሣሪያዎች—ምሥራቹን በዓለም ዙሪያ ለማዳረስ ጽሑፎችን ማዘጋጀት

ኢየሱስ እየደገፈን እንዳለ፣ የምናከናውነው የትርጉም ሥራ የሚያሳየው እንዴት ነው? ከጽሑፎቻችን ጋር በተያያዘ የአምላክ መንግሥት እውን እንደሆነ አንተን የሚያሳምንህ ምንድን ነው?

ምዕራፍ 9

የስብከቱ ሥራ ያስገኘው ውጤት—‘አዝመራው ነጥቷል’

ኢየሱስ ከታላቁ መከር ጋር በተያያዘ አስፈላጊ የሆኑ ሁለት ትምህርቶችን ለደቀ መዛሙርቱ አስተምሯቸዋል። እነዚህ ትምህርቶች እኛን የሚነኩን እንዴት ነው?

ምዕራፍ 10

ንጉሡ ሕዝቦቹን በመንፈሳዊ ያጠራቸዋል

ገና እና መስቀል ምን የሚያመሳስላቸው ነገር አለ?

ምዕራፍ 11

የአምላክን ቅድስና የሚያንጸባርቅ ሥነ ምግባራዊ የማጥራት ሥራ

ሕዝቅኤል በራእይ የተመለከተው ቤተ መቅደስ፣ የዘብ ቤቶች እና መግቢያዎች ከ1914 ጀምሮ ለአምላክ ሕዝቦች ልዩ ትርጉም አላቸው።

ምዕራፍ 12

‘የሰላምን አምላክ’ ለማገልገል መደራጀት

መጽሐፍ ቅዱስ፣ ሁከትን ያነጻጸረው ሥርዓት ከመያዝ ጋር ሳይሆን ከሰላም ጋር ነው። ለምን? የዚህ ጥያቄ መልስ በዛሬው ጊዜ ያሉ ክርስቲያኖችን የሚነካው እንዴት ነው?

ምዕራፍ 13

የመንግሥቱ ሰባኪዎች ጉዳያቸው በፍርድ ቤት እንዲታይላቸው አደረጉ

በዛሬው ጊዜ ባሉ አንዳንድ ከፍተኛ ፍርድ ቤቶች ውስጥ ያሉ ዳኞች በጥንት ዘመን እንደነበረው ገማልያል የተባለ የሕግ አስተማሪ ዓይነት አመለካከት አላቸው።

ምዕራፍ 14

የአምላክን መንግሥት ብቻ በታማኝነት መደገፍ

የይሖዋ ምሥክሮች ከፖለቲካዊ ጉዳዮች ገለልተኛ በመሆናቸው ምክንያት ያጋጠማቸውን የስደት “ወንዝ” ያልተጠበቀ ወገን ውጦታል።

ምዕራፍ 15

የአምልኮ ነፃነት ለማግኘት መታገል

የአምላክ ሕዝቦች የአምላክን መንግሥት ሕጎች የመታዘዝ መብታቸውን ለማስከበር ሲሉ መታገል አስፈልጓቸዋል።

ምዕራፍ 16

ለአምልኮ መሰብሰብ

ይሖዋን ለማምለክ ከምናደርጋቸው ስብሰባዎች የላቀ ጥቅም ማግኘት የምንችለው እንዴት ነው?

ምዕራፍ 17

የመንግሥቱን አገልጋዮች ማሠልጠን

ቲኦክራሲያዊ ትምህርት ቤቶች፣ የመንግሥቱ አገልጋዮች ተልእኳቸውን እንዲወጡ ያዘጋጇቸው እንዴት ነው?

ምዕራፍ 18

የመንግሥቱ ሥራዎች ወጪ የሚሸፈንበት መንገድ

ገንዘቡ የሚገኘው እንዴት ነው? ሥራ ላይ የሚውለውስ እንዴት ነው?

ምዕራፍ 19

ይሖዋን የሚያስከብር የግንባታ ሥራ

የአምልኮ ቦታዎች ለይሖዋ ክብር ያመጣሉ፤ ይሁንና ይሖዋ ይበልጥ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ለእነዚህ ነገሮች አይደለም።

ምዕራፍ 20

የእርዳታ አገልግሎት

የእርዳታ ሥራ ለይሖዋ የምናቀርበው ቅዱስ አገልግሎት ክፍል መሆኑን እንዴት እናውቃለን?

ምዕራፍ 21

የአምላክ መንግሥት ጠላቶቹን ያጠፋል

ለአርማጌዶን ጦርነት ከአሁኑ መዘጋጀት ትችላለህ።

ምዕራፍ 22

መንግሥቱ የአምላክ ፈቃድ በምድር ላይ እንዲፈጸም ያደርጋል

ይሖዋ የሰጣቸው ተስፋዎች እንደሚፈጸሙ እርግጠኛ መሆን የምትችለው እንዴት ነው?