ዓርብ
“ተስፋ ቆርጠን መልካም ሥራ መሥራታችንን አንተው”—ገላትያ 6:9
ጠዋት
-
3:20 የሙዚቃ ቪዲዮ
-
3:30 መዝሙር ቁ. 77 እና ጸሎት
-
3:40 የሊቀ መንበሩ ንግግር፦ ተስፋ መቁረጥ የለብንም—በተለይ በአሁኑ ጊዜ! (ራእይ 12:12)
-
4:15 ሲምፖዚየም፦ “ያለማሰለስ” መስበካችሁን ቀጥሉ
-
መደበኛ ባልሆነ መንገድ (የሐዋርያት ሥራ 5:42፤ መክብብ 11:6)
-
ከቤት ወደ ቤት (የሐዋርያት ሥራ 20:20)
-
በአደባባይ (የሐዋርያት ሥራ 17:17)
-
ደቀ መዛሙርት በማድረግ (ሮም 1:14-16፤ 1 ቆሮንቶስ 3:6)
-
-
5:05 መዝሙር ቁ. 76 እና ማስታወቂያዎች
-
5:15 ድራማዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ይሖዋ ሕዝቡን ይታደጋል (ዘፀአት 3:1-22፤ 4:1-9፤ 5:1-9፤ 6:1-8፤ 7:1-7፤ 14:5-10, 13-31፤ 15:1-21)
-
5:45 ይሖዋ—ጽናት በማሳየት ረገድ ከሁሉ የላቀ ምሳሌ (ሮም 9:22, 23፤ 15:13፤ ያዕቆብ 1:2-4)
-
6:15 መዝሙር ቁ. 115 እና የምሳ እረፍት
ከሰዓት በኋላ
-
7:25 የሙዚቃ ቪዲዮ
-
7:35 መዝሙር ቁ. 128
-
7:40 ሲምፖዚየም፦ ፈታኝ ሁኔታዎችን በጽናት መቋቋም
-
ኢፍትሐዊ ድርጊቶች (ማቴዎስ 5:38, 39)
-
የዕድሜ መግፋት የሚያስከትለው ጫና (ኢሳይያስ 46:4፤ ይሁዳ 20, 21)
-
አለፍጽምናችን የሚያሳድርብን ተጽዕኖ (ሮም 7:21-25)
-
ተግሣጽ ሲሰጠን (ገላትያ 2:11-14፤ ዕብራውያን 12:5, 6, 10, 11)
-
ለረጅም ጊዜ የሚዘልቅ የጤና እክል (መዝሙር 41:3)
-
የምንወደውን ሰው በሞት ማጣት (መዝሙር 34:18)
-
ስደት (ራእይ 1:9)
-
-
8:55 መዝሙር ቁ. 136 እና ማስታወቂያዎች
-
9:05 ድራማ፦ የሎጥን ሚስት አስታውሱ—ክፍል 1 (ሉቃስ 17:28-33)
-
9:35 ሲምፖዚየም፦ ለመጽናት የሚረዱ ባሕርያትን አዳብሩ
-
እምነት (ዕብራውያን 11:1)
-
በጎነት (ፊልጵስዩስ 4:8, 9)
-
እውቀት (ምሳሌ 2:10, 11)
-
ራስን መግዛት (ገላትያ 5:22, 23)
-
-
10:15 ‘ፈጽሞ ላለመውደቅ’ ምን ማድረግ ይኖርባችኋል? (2 ጴጥሮስ 1:5-10፤ ኢሳይያስ 40:31፤ 2 ቆሮንቶስ 4:7-9, 16)
-
10:50 መዝሙር ቁ. 3 እና የመደምደሚያ ጸሎት