በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ልብ ብላችሁ አዳምጡ

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ልብ ብላችሁ አዳምጡ
  1. ‘የክርስቶስ ሕግ’ ምንድን ነው? (ገላ. 6:2)

  2. ሰዎች በማያዩን ጊዜም የክርስቶስን ሕግ መፈጸም የምንችለው እንዴት ነው? (1 ቆሮ. 10:31)

  3. በመስክ አገልግሎት ላይ የክርስቶስን ሕግ መፈጸም የምንችለው እንዴት ነው? (ሉቃስ 16:10፤ ማቴ. 22:39፤ ሥራ 20:35)

  4. የክርስቶስን ሕግ ከሙሴ ሕግ የላቀ የሚያደርገው ምንድን ነው? (1 ጴጥ. 2:16)

  5. ባለትዳሮችና ወላጆች በቤተሰባቸው ውስጥ የክርስቶስን ሕግ መፈጸም የሚችሉት እንዴት ነው? (ኤፌ. 5:22, 23, 25፤ ዕብ. 5:13, 14)

  6. በትምህርት ቤት የክርስቶስን ሕግ መፈጸም የምትችሉት እንዴት ነው? (መዝ. 1:1-3፤ ዮሐ. 17:14)

  7. ክርስቶስ እንደወደደን ሌሎችን መውደድ የምንችለው እንዴት ነው? (ገላ. 6:1-5, 10)