በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ተስፋ ሳትቆርጡ መልካም ሥራ መሥራታችሁን ቀጥሉ!

ተስፋ ሳትቆርጡ መልካም ሥራ መሥራታችሁን ቀጥሉ!

ጠዋት

  • 3:30 ሙዚቃ

  • 3:40 መዝሙር ቁ. 77 እና ጸሎት

  • 3:50 መልካም ሥራ መሥራት ቀላል ያልሆነው ለምንድን ነው?

  • 4:05 ሲምፖዚየም፦ ለሥጋ ብላችሁ ከመዝራት ተቆጠቡ

    • ማኅበራዊ ድረ ገጾችን በጥበብ ተጠቀሙ

    • ጤናማ መዝናኛዎችን ምረጡ

    • የቅናት መንፈስ እንዳያድርባችሁ ተከላከሉ

    • አስተማማኝ ተስፋ የሚያስገኝላችሁን ሀብት አከማቹ

  • 5:05 መዝሙር ቁ. 45 እና ማስታወቂያዎች

  • 5:15 ለሁሉም መልካም ማድረጋችሁን ቀጥሉ

  • 5:30 የጥምቀት ንግግር

  • 6:00 መዝሙር ቁ. 63

ከሰዓት በኋላ

  • 7:10 ሙዚቃ

  • 7:20 መዝሙር ቁ. 127 እና ጸሎት

  • 7:30 መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሕዝብ ንግግር፦ በአምላክ ላይ ከመዘበት ራቁ—እንዴት?

  • 8:00 የመጠበቂያ ግንብ ፍሬ ሐሳብ

  • 8:30 መዝሙር ቁ. 59 እና ማስታወቂያዎች

  • 8:40 ሲምፖዚየም፦ ለመንፈስ ብላችሁ መዝራታችሁን ቀጥሉ

    • ጥሩ የጥናት ልማድ አዳብሩ

    • ሕይወታችሁን በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ሥርዓቶች ምሩ

    • ‘እጃችሁ ሥራ አይፍታ’

  • 9:40 ካልታከትን ምን በረከቶችን እናጭዳለን?

  • 10:15 መዝሙር ቁ. 126 እና ጸሎት