በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ልብ ብላችሁ አዳምጡ

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ልብ ብላችሁ አዳምጡ
  1. መልካም ሥራ መሥራት ቀላል ያልሆነው ለምንድን ነው? (1 ጴጥ. 5:8፤ ሮም 12:2፤ 7:21-25)

  2. ለሥጋ ብሎ መዝራት ሲባል ምን ማለት ነው? እንዲህ ከማድረግ መቆጠብ የምንችለውስ እንዴት ነው? (ገላ. 6:8)

  3. ‘መልካም ማድረግ’ ያለብን ለማን ነው? (ገላ. 6:10)

  4. ለመንፈስ ብለን መዝራት የምንችለው እንዴት ነው? (ገላ. 6:8)

  5. ካልታከትን ምን በረከቶችን እናጭዳለን? (ገላ. 6:9)