በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ልብ ብላችሁ አዳምጡ

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ልብ ብላችሁ አዳምጡ
  1. አምላክን እንደምንወድ ማሳየት የምንችለው እንዴት ነው? (ዘዳ. 13:3, 4፤ 1 ዮሐ. 5:3)

  2. ወንድሞቻችንን መውደድ ያለብን ለምንድን ነው? (1 ዮሐ. 4:11, 20, 21)

  3. ባልንጀራችንን እንደምንወድ ማሳየት የምንችለው እንዴት ነው? (ዘሌ. 19:18፤ ኤፌ. 5:29)

  4. ይሖዋን በፍቅሩ ልንመስለው የምንችለው እንዴት ነው? (1 ጴጥ. 4:8፤ ቆላ. 3:13)

  5. ይሖዋን በማወደስ ረገድ ሊሳካልን የሚችለው እንዴት ነው? (መዝ. 104:33፤ 146:2, 5)

  6. በሙሉ ልባችን ይሖዋን መውደድ ሲባል ምን ማለት ነው? (ዘፀ. 34:14፤ አሞጽ 5:15፤ ሮም 12:11)