በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ልብ ብላችሁ አዳምጡ

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ልብ ብላችሁ አዳምጡ
  1. ብርታትና ኃይል የምናገኘው ከየት ነው? (ኢያሱ 1:9፤ መዝ. 68:35)

  2. እምነታችንን በመገንባት ጠንካራ ሆኖ እንዲቀጥል ማድረግ የምንችለው እንዴት ነው? (ዕብ. 11:6)

  3. ይሖዋ የሰጠንን ሥራ ስናከናውን ውጤታማ እንደምንሆን መተማመን የምንችለው ለምንድን ነው? (ሐጌ 2:4-9)

  4. ይሖዋ ከባድ መከራዎች ሲያጋጥሙን ብርታት የሚሰጠን እንዴት ነው? (መዝ. 18:6, 30፤ ቆላ. 4:10, 11)

  5. ወጣቶችም ሆኑ ባለትዳሮች የይሖዋን ሉዓላዊነት መደገፍ እንዲችሉ ምን ይረዳቸዋል? (ማቴ. 22:37, 39)

  6. ‘በእምነት ጸንተን መቆምና ብርቱዎች መሆን’ የምንችለው እንዴት ነው? (1 ቆሮ. 16:13፤ ሮም 15:5፤ ዕብ. 5:11–6:1፤ 12:16, 17)