በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ልብ ብላችሁ አዳምጡ

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ልብ ብላችሁ አዳምጡ
  1. ይሖዋ ድፍረት ማሳየት እንድንችል ይረዳናል የምንለው ለምንድን ነው? (መዝ. 138:3)

  2. በጥንት ዘመን እንደነበሩ ታማኝ የአምላክ አገልጋዮች ደፋር መሆናችንን ማሳየት የምንችለው እንዴት ነው? (ሥራ 4:31)

  3. አገልግሎታችንን በድፍረት እንድናከናውን የሚረዳን ምንድን ነው? (1 ተሰ. 2:2)

  4. ተጽዕኖ ሲደርስብን ደፋር መሆናችንን ለማሳየት ምን ይረዳናል? (1 ጴጥ. 2:21-23)

  5. ደፋር መሆናችንን ማሳየታችን ምን ወሮታ ያስገኝልናል? (ዕብ. 10:35)